ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

መዝሙር ፣ ወደ አንቺ የመጣው በብሩህ ደመና ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና።

Автор: EOTC St.Michael ኮሎኝ ቅዱስ ሚካኤል AEOKD Cologne Germany

Загружено: 2026-01-11

Просмотров: 239

Описание: ✞ ወደ አንቺ የመጣው ✞

ወዳንቺ የመጣው በብሩህ ደመና
ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና
የጠፋ በግ አዳም ታደሰ በጌታ
በአንቺ ተፈጸመ የሰው ልጆች ደስታ

በደይን የተጣለች ሔዋን ተደሰተች
የደስታ መፍለቂያ አንቺን ስላገኘች
የበረከት ፍሬ ካንቺ ተገኘልን
የወይን ቦታ ነሽ ድንግል እናታችን
          አዝ .....
ወልድም ባሕሪሽን ባሕርይ አድርጎት
ለፍጥረታት ጌታ መዓዛሽ ተስማምቶት
ካንቺ ይወለድ ዘንድ ፍጹም ሊላላክሽ
በጥቂቱ አደገ ተልኮና ታዞሽ
          አዝ .....
ከድንግልና ጋር አንድ የኾነ ሐሊብ
በሩካቤ ሳይሆን በብሥራት እንደ ንብ
ከሆድ መጥበብ ጋራ የመለኮት ስፋት
እንቺ ሆነሽ ሳለ ታናሿ ሙሽሪት
          አዝ .....
በፍጡር ኅሊና የማይመረመር
እጹብ ነው ድንቅ ነው የመፅነሷ ነገር
እሳተ ነበልባል በሆድሽ ውስጥ ሲያድር
ነደ ነበልባሉ አልፈጀሽም ነበር

ወዳንቺ የመጣው በብሩህ ደመና
ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና
የጠፋ በግ አዳም ታደሰ በጌታ
በአንቺ ተፈጸመ የሰው ልጆች ደስታ

                  መዝሙር
      ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
https://t.me/betemezemran

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
መዝሙር ፣ ወደ አንቺ የመጣው በብሩህ ደመና ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና።

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🛑በ2018 የአእላፋት ዝማሬ በመስቀል አደባባይ ደስ ሲል//

🛑በ2018 የአእላፋት ዝማሬ በመስቀል አደባባይ ደስ ሲል//

የ 2018 ዓ.ም የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓል - በርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን - ኮለን ጀርመን

የ 2018 ዓ.ም የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓል - በርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን - ኮለን ጀርመን

18 March 2026

18 March 2026

🔴ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ || አርቲስት ሱራፌል ብስራት

🔴ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ || አርቲስት ሱራፌል ብስራት "አይቻለሁ በአይኔ" @ZegolaLiveSound

የካቲት 23 ድንቅ ወረብ በሐመረ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

የካቲት 23 ድንቅ ወረብ በሐመረ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

🛑#new ትንቢቱ ሊፈጸም ነው / አባ ገብረኪዳን ግርማ

🛑#new ትንቢቱ ሊፈጸም ነው / አባ ገብረኪዳን ግርማ

ቢሊኒየሩ አትክልተኛ መስሎ ቤቱን ይሰልላል- ሠራተኛዋ ልጆቹን ከእጮኛው እስካዳነቻቸው ድረስ! The Billionaire Who Became a Gardener!

ቢሊኒየሩ አትክልተኛ መስሎ ቤቱን ይሰልላል- ሠራተኛዋ ልጆቹን ከእጮኛው እስካዳነቻቸው ድረስ! The Billionaire Who Became a Gardener!

የድንግል ማርያም መዝሙሮች / አጽናኝ አረጋጊ የማርያም መዝሙሮች / Yedngil maryam mezmuroch

የድንግል ማርያም መዝሙሮች / አጽናኝ አረጋጊ የማርያም መዝሙሮች / Yedngil maryam mezmuroch

በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21

በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21

"ስለማይነገር ስጦታው" | ዘማሪ ቸርነት ሰናይ| 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር| በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ

በእንባ ያራጨው የመምህር ዘላለም ሥርዓተ ቀብሩ ተፈፀመ 👉 ወንድሞቹ ሊቃነ ጳጳሳት እናቶች ሁሉም መምህርን ተሰናበቱት

በእንባ ያራጨው የመምህር ዘላለም ሥርዓተ ቀብሩ ተፈፀመ 👉 ወንድሞቹ ሊቃነ ጳጳሳት እናቶች ሁሉም መምህርን ተሰናበቱት

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ  @21media27

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27

🔴ድል አለ በስምህ || ምስጢረኛዬ || ላመስግንህ ||  ሰዎች ደስ ይበለን  ||  ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @arganon @ZegolaLiveSound

🔴ድል አለ በስምህ || ምስጢረኛዬ || ላመስግንህ || ሰዎች ደስ ይበለን || ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @arganon @ZegolaLiveSound

#አባ_ገብረ_ኪዳን_በላሊበላ_ገዳም_ምን_ገጠማቸው?#2018 ዓ.ም#ethiopian#orthodoxmezmur #eotc

#አባ_ገብረ_ኪዳን_በላሊበላ_ገዳም_ምን_ገጠማቸው?#2018 ዓ.ም#ethiopian#orthodoxmezmur #eotc

🔴 ኣዲስ ዝማሬ ''የፈቀድከው ይሁን'' #Hersolan#HeranandMenfesawi

🔴 ኣዲስ ዝማሬ ''የፈቀድከው ይሁን'' #Hersolan#HeranandMenfesawi

የመምህር ዘላለም ወንድሙ የሕይዎት ታሪክ በወንድማቸው ተዋበ ወንድሙ | Full Biography of Memhr Zelalem Wondimu

የመምህር ዘላለም ወንድሙ የሕይዎት ታሪክ በወንድማቸው ተዋበ ወንድሙ | Full Biography of Memhr Zelalem Wondimu

የዓብይ ጾም 5ኛ ሳምንት ምስጢርና ትምህርት | Debre Zeyit

የዓብይ ጾም 5ኛ ሳምንት ምስጢርና ትምህርት | Debre Zeyit

አቤት የዚያን ጊዜ በምፀት ጊዜ ወዴት ይሁን ክፍላችን በህይወት እስካለን ከእሱ ጋር እንጣበቅ

አቤት የዚያን ጊዜ በምፀት ጊዜ ወዴት ይሁን ክፍላችን በህይወት እስካለን ከእሱ ጋር እንጣበቅ

🛑 እለት እለት የሚደመጡ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2025 this week

🛑 እለት እለት የሚደመጡ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2025 this week

ታላቅ የምሥራች !!!

ታላቅ የምሥራች !!!

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]