ዳቦ መጋገር Burger Buns
Автор: Melegna | መለኛ
Загружено: 2023-10-17
Просмотров: 12807
Описание:
ዳቦውን ለመጋገር የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና መጠን
1. 4 ተለቅ ያለ የሾርባ ማንኪያ ፉርኖ ዱቄት
2. ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው
3. 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
4. 2 የቡና ማንኪያ እርሾ ከ2 ሲኒ ሞቅ ያለ ውሃ ጋር
በተጨማሪ ለውበት እና ለጠተጨማሪ ጠአም አስኳል ዳቦውን መቀባት እና ሰሊጥ ማድረግ
አበሳሰል
ምድጃ ውስጥ ከላይም ከታም ለኩሰው ለ20 ደቂቃ በ200 ዲግሪ ማብሰል ለተጨማሪ 5 ደቂቃ ከላይ ብቻ ማብሰል
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: