ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Deluxe Burger ድላክስ በርገር

Автор: Melegna | መለኛ

Загружено: 2024-06-17

Просмотров: 10182

Описание: ድላክስ በርገሩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
የበርገር ዳቦውን ለመጥበስ
1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ
1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዴቀት
ቲማቲም እና ሽንኩርቱን ለመጥበስ
1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ እና የምግብ ዘይት
1 ቁንጥር ስኳር ለሽንኩርቱ ብቻ
2 ቢፍ አሙን ለመጥበስ
እዛው ሽንኩርት እና ቲማቲም በጠበስንበት መጥበስ እንችላለን
የበርገር ስጋውን ለመጥበስ (የበርገር ስጋ አዘገጃጀት እዚሁ ገፃችን ላይ ይገኛል)
-1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ
በአንድ በኩል በከፍተኛ ሙቅት ከ4-6 ደቂቃ መጥበስ
በተቃራኒው ለ3 ደቂቃ መጥበስ
1 ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ሁሉም የበርገር ስጋ ላይ መነስነስ
4 ስላሽ የጠቆረጠቺዝ አድርጎ ማቅለጥ
2 እንቁላል ለመጥበስ
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
1 ቁንጥር ጨው እና ቁንዶ በርበሬ
የበርገር ስልሱን ለማዘጋጀት
2 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ
1 የሾርባ ማንኪያ ዳጣ
1 የሾርባ ማንኪያ እርጎ
ግማሽ የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
ግማሽ የቡና ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
2 የሾርባ ማንኪያ ኬች አፕ
እና በርገር ከጠበስንበት የተረፈንን ቅባት
የማባያ አማራጮች
ድንች ጥብስ እና ሰላጣ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Deluxe Burger ድላክስ በርገር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በርገር በቤታችሁ በቀላሉ ያዘጋጁ | Burger👌🔥

በርገር በቤታችሁ በቀላሉ ያዘጋጁ | Burger👌🔥

Fried Fish Burger የአሳ በርገር

Fried Fish Burger የአሳ በርገር

Burger Patties የበርገር ስጋ

Burger Patties የበርገር ስጋ

በርገር አሰራር በ5 ደቂቃ ውስጥ | how to make chicken burger | ቀላል እና ፈጣን | redmill burgers

በርገር አሰራር በ5 ደቂቃ ውስጥ | how to make chicken burger | ቀላል እና ፈጣን | redmill burgers

The Best Homemade Burger Recipe — Step by Step

The Best Homemade Burger Recipe — Step by Step

በርገር አሰራር በቤታችን (Homemade burger) - Bahlie tube

በርገር አሰራር በቤታችን (Homemade burger) - Bahlie tube

መልካሙን ጊዜ፣ ያንን ጨዋታ እያሰብን እንዘክራቸዉ // እሁድን 1 ላይ//

መልካሙን ጊዜ፣ ያንን ጨዋታ እያሰብን እንዘክራቸዉ // እሁድን 1 ላይ//

Extreme Turkish Oven Process | Full Production

Extreme Turkish Oven Process | Full Production

ሳቅ አምራቹ - ነፃነት

ሳቅ አምራቹ - ነፃነት

ДУА УТРОМ — НАЧНИ ДЕНЬ С АЛЛАХОМ 🌅🕋

ДУА УТРОМ — НАЧНИ ДЕНЬ С АЛЛАХОМ 🌅🕋

#miskinochu ll  ክፍል 19 -  መልዓኳ ll  S5Ep19 ll

#miskinochu ll ክፍል 19 - መልዓኳ ll S5Ep19 ll

Ethiopian Firfir ፍርፍር

Ethiopian Firfir ፍርፍር

በርገር አሰራር በቤታችን    | How to make burger at Home

በርገር አሰራር በቤታችን | How to make burger at Home

HEAVY SNOWFALL Morning Street Food in KABUL | Famous Afghan Street Food Breakfast You’ve Never Seen

HEAVY SNOWFALL Morning Street Food in KABUL | Famous Afghan Street Food Breakfast You’ve Never Seen

Penne with Spicy tuna sauce ፔኔ በቱና ሶስ

Penne with Spicy tuna sauce ፔኔ በቱና ሶስ

ጥምቀት በጎንደር - Timket 2026

ጥምቀት በጎንደር - Timket 2026

Fried Chicken Burger የዶሮ በርገር

Fried Chicken Burger የዶሮ በርገር

ለዊሀ ከተመልካች ሎሚ ተወረወረላት...... መዝፈን ስጀምር ታዳሚው ሁላ ጥሎ ወጣ ... የአፍሪማ አሸናፊዎቹ ድምፃት ዊሃ እና ሀዲንቆ | Seifu on EBS

ለዊሀ ከተመልካች ሎሚ ተወረወረላት...... መዝፈን ስጀምር ታዳሚው ሁላ ጥሎ ወጣ ... የአፍሪማ አሸናፊዎቹ ድምፃት ዊሃ እና ሀዲንቆ | Seifu on EBS

Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት

Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት

Felafel Burger ፍላፍል በርገር

Felafel Burger ፍላፍል በርገር

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]