ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

8ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - ኢየሱስ ከሁሉም ነገር የመጀመሪያውና ዋነኛው

Автор: Washington DC Ethi. Seventh_day Adventist Church

Загружено: 2026-02-17

Просмотров: 81

Описание: ለዚህ ሳምንት ጥናት የሚከተሉትን ጥቅሶች ያንብቡ፡- ዘፍ. 1:26, 27፣ ቆላ. 1:15–18፣ ኤፌ. 1:22።

የመታሰቢያ ጥቅስ፡ “እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል። እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል” (ቆላ. 1:15–17)፡፡

በዚህ ሳምንት ጳውሎስ ለቆላስይስ ሰዎች የጻፈውን መልእክት ማጥናት እንጀምራለን። ስለ ቆላስይስ ሰዎች በ1ኛ ትምህርት እና 2 ላይ አስቀድመን በጥቂቱ ተመልክተናል። በ2ኛ ትምህርት የሀሙሱ ጥናት ላይ ጳውሎስ በቆላስይስ ከተማ ላሉ ክርስቲያኖች ይጸልይ እንደነበር አይተናል (ቆላ. 1፡9-12)። በቁጥር 12 እና 13 ላይ ጳውሎስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ከሰይጣን መንግሥት ጋር ያነጻጽረዋል።

የእግዚአብሔር መንግሥት በብርሃን ሲመሰል የሰይጣን መንግሥት ደግሞ በጨለማ ተመስሏል። እግዚአብሔር ከሰይጣን ኃይል አድኖናል። የመንግስቱም ዜጎች አድርጎናል።

እግዚአብሔር አብ ስለ ኢየሱስ ሲል ኃጢአታችንን ይቅር ይለናል (ቆላ. 1፡13, 14)።

ኢየሱስ አምላካችን ነው። እርሱ ፈጠረን። ራሱም ያድነናል። በኢየሱስ ስናምን፣ እግዚአብሔር ከሰይጣን መንግሥት ያፈልሰናል፤ የሰማይም ዜጎች ያደርገናል።

እግዚአብሔር እነዚህን ነገሮች ያደረገልን፣ ኢየሱስ እኛን ለማዳን በሠራው ሥራ ነው።

በዚህ ሳምንት ጳውሎስ ለቆላስይስ ሰዎች በጻፈው መልዕክት ውስጥ ስለ ኢየሱስ የተናገራቸውን አንዳንድ ነገሮች እንመለከታለን። እነዚህ ጥቅሶች በመላው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ኢየሱስ ከተነገሩት እጅግ ውብ ቃላት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
8ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - ኢየሱስ ከሁሉም ነገር የመጀመሪያውና ዋነኛው

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

7ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - የሰማይ ዜጋ

7ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - የሰማይ ዜጋ

2ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - የምስጋና እና የጸሎት ምክንያቶች

2ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - የምስጋና እና የጸሎት ምክንያቶች

በክርስቶስ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የሚኖር ሕይወት

በክርስቶስ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የሚኖር ሕይወት

⚡️ Армия пошла против президента  || Разведка США обвиняет Зеленского

⚡️ Армия пошла против президента || Разведка США обвиняет Зеленского

🔴ዓብይ ጾም ዘወረደ መዝሙራት ስብስብ like mezemran yilma hailu

🔴ዓብይ ጾም ዘወረደ መዝሙራት ስብስብ like mezemran yilma hailu

Невероятная история Авраама — Отца многих народов | Библейские истории

Невероятная история Авраама — Отца многих народов | Библейские истории

Вот почему ты болеешь и терпишь неудачи... Это ещё можно исправить!

Вот почему ты болеешь и терпишь неудачи... Это ещё можно исправить!

በአማራ፥ በትግራይና በኤርትራ ተወላጆች ላይ ከ4 ኪሎ የተሰጠ ትዕዛዝ፥ ጀነራል ሳሞራ የፈረመው ስምምነትና የጀነራል ፊሊጶስ ጉዳይ !  Feb 20/2026

በአማራ፥ በትግራይና በኤርትራ ተወላጆች ላይ ከ4 ኪሎ የተሰጠ ትዕዛዝ፥ ጀነራል ሳሞራ የፈረመው ስምምነትና የጀነራል ፊሊጶስ ጉዳይ ! Feb 20/2026

12ኛ ትምህርት :- መጽሐፍ ኢያሱ - እግዚአብሔር ታማኝ ነው!

12ኛ ትምህርት :- መጽሐፍ ኢያሱ - እግዚአብሔር ታማኝ ነው!

3ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - ሕይወት እና ሞት

3ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - ሕይወት እና ሞት

Лучшие Христианские Песни  |  60 минут

Лучшие Христианские Песни | 60 минут

6ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - ያድነን ዘንድ በኢየሱስ ብቻ መታመን

6ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - ያድነን ዘንድ በኢየሱስ ብቻ መታመን

Epstein I Nie Tylko - Wizja Na Żywo

Epstein I Nie Tylko - Wizja Na Żywo

Диктатор готовит второй фронт? / Военные сборы или мобилизация?

Диктатор готовит второй фронт? / Военные сборы или мобилизация?

ናይ አቡነ አረጋዊ መዛሙር | የካቲት 14 | እኩባት መዝሙራት | Non-Stop Tigringa Orthodox Tewahdo Mezmur 2026

ናይ አቡነ አረጋዊ መዛሙር | የካቲት 14 | እኩባት መዝሙራት | Non-Stop Tigringa Orthodox Tewahdo Mezmur 2026

የካንስሉ አዲስ ተመረጭች/ የጳውሎስ  ጰሎት ለወገኞቹ እንዲድኑ ነው/ የመጳሓፍ ጥናት በወንጌላዊ ጆሲ/ አይሁዶች የተመረጡት ሳቱት/ ያልተመረጡት ጵድቅን ተቀበሉ

የካንስሉ አዲስ ተመረጭች/ የጳውሎስ ጰሎት ለወገኞቹ እንዲድኑ ነው/ የመጳሓፍ ጥናት በወንጌላዊ ጆሲ/ አይሁዶች የተመረጡት ሳቱት/ ያልተመረጡት ጵድቅን ተቀበሉ

7ኛ ትምህርት :- መጽሐፍ ኢያሱ - የመጨረሻ ታማኝነት፣ በጦርነት ቀጠና ውስጥ አምልኮ

7ኛ ትምህርት :- መጽሐፍ ኢያሱ - የመጨረሻ ታማኝነት፣ በጦርነት ቀጠና ውስጥ አምልኮ

4ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - የአንድነት መንፈስና ኩራት የሌለበት ልብ

4ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - የአንድነት መንፈስና ኩራት የሌለበት ልብ

5ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - በሌሊት የሚያበሩ ከዋክብት

5ኛ ትምህርት :- በፊልጵስዩስ እና በቆላስይስ - በሌሊት የሚያበሩ ከዋክብት

Альбом « Там , где ждёт Отец » – Maranatha

Альбом « Там , где ждёт Отец » – Maranatha

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]