ሥራ መልቀቅ | New Ethiopian Drama Reaction
Автор: ድራማ ኮክቴል Drama Cocktail
Загружено: 2026-01-25
Просмотров: 134
Описание:
እንኳን ወደ ድራማ ኮክቴል ዩቱብ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናላችን ዘወትር ረቡዕ እና ቅዳሜ ከምሽቱ 12:30 ላይ የሚለቀቅ ሲሆን ዛሬ ደግሞ "ሥራ መልቀቅ" የተሰኘ አጭር ድራማ ቀርቧል፡፡ ይህ ድራማ የቤቱ ባለቤት የመሥሪያ ቤቱ ሰዎች ስላልተደዱት እና ስላልተጋባ፣ ሁሉንም ነገሮች ሜዳ ጥሎ፣ ማንንም ሳያማክር ከሥራው ይቀራል፣ በአንጻሩ የሰውዬው ቤት ጥበቃ ደግሞ ፈቃድ ጠይቆ ወደ ገጠር ለመጓዝ ያስባል፣ ይሁን እንጂ እንደ ቤቱ ባለቤት በወጣበት መቅረትን አልፈለገም፡፡ ይህ ድራማ ሁለት ሥራ መልቀቅ በፈለጉ ሰዎች ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው፡፡ ለሰውዬወ ሚስቱ፣ ለጥበቃው የቤት ሠራተኛዋ ጥያቄ ሲያቀርቡ ይታያል፣ በዚያውም የቤት ሠራተኛዋም ረፍት ትጠይቃለች፣ እኛስ ከሥራ ስንሰናበት፣ ወይም ከአንድ የሠራንበት ቦታ ስንለቅቅ እንዴት ባለው መንገድ ነው የምንሰናበተው? ድራማው እንድታዩት በአክሮት ጋብዘናችኋል። መልካም ቆይታ!
---------------------------
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ ሳምንታዊ ድራማዎች ስለምናቀርብናችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ መከታተል እንደምትችሉ በአክብሮት እንጋብዛለን፣ ክብረት ይስጥልን።
---------------------------
#ሥራ መልቀቅ
#Sira Melekek
#አጭር, ኢትዮጵያዊ, ድራማ
Short Ethiopian, Drama
#ሥራ
#Sira
#አንዱዓለም አባተ (የአፀደ ልጅ)
Andualem Abate (Ye Atsede Lij)
#(የአፀደ ልጅ)
(Ye Atsede Lij)
#ገጠር,
#Geter
#ኮክቴል ድራማ
#Drama, cocktail
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: