አጎትዬው አጭር ኢትዮጵያዊ የአማርኛ ድራማ | Agoteyew | Best Ethiopian Amharic Drama | 2026
Автор: ድራማ ኮክቴል Drama Cocktail
Загружено: 2026-01-14
Просмотров: 16
Описание:
እንኳን ወደ ድራማ ኮክቴል ዩቱብ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናላችን ዘወትር ረቡዕ እና እሁድ ከምሽቱ 12:30 ላይ የሚለቀቅ ሲሆን ዛሬ ደግሞ "አጎትዬው" የተሰኘ አጭር ድራማ ቀርቧል፡፡ ይህ ድራማ በዋናነት የሚያተኩረው በሁለት የተለያዩ ሐሳቦች ዙሪያ ሲሆን፣ ሰዎች በየራሳቸውን ሐሳብ ለማራመድ ቢጥሩም የተሻሉ ሐሳቦች አሸናፊ እንደሚሆኑ ያሳያል። እንድታዩት በአክሮት ጋብዘናችኋል። መልካም ቆይታ!
---------------------------
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ እና አዝናኝ ሳምንታዊ ድራማዎች ስለምናቀርብናችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ መከታተል እንደምትችሉ በአክብሮት እንጋብዛለን፣ ክብረት ይስጥልን።
---------------------------
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: