ያገባችሁም ያላገባችሁም ይህን መስማት ግድ ነው። ትክክለኛው የትዳር ትርጉም እና በሰርግና በጋብቻ መካከል ያለው ልዩነት
Автор: መርጦ ሚዲያ ፪ Merto Media 2
Загружено: 2026-01-27
Просмотров: 95
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ "ሰርግ፣ ጋብቻ እና ትዳር" የሚሉትን ቃላት በዝርዝር እንመለከታለን። ብዙ ጊዜ እነዚህን ቃላት በአንድ ላይ ብንጠቀማቸውም፣ የራሳቸው የሆነ ሰፊ ትርጉምና ልዩነት አላቸው።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
ሰርግ፡ የአንድ ቀን ድግስና ስነስርዓት?
ጋብቻ፡ በህግና በስምምነት መጣመር።
ትዳር፡ የዕድሜ ልክ ጉዞና አብሮነት።
እነዚህን ልዩነቶች ማወቅ ለምን አስፈለገ? ለተሳካ የትዳር ህይወትስ ሚናቸው ምንድነው? እስከመጨረሻው በመከታተል ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩኝ።
#ሰርግ #ትዳር #ጋብቻ #Ethiopia #MarriageAdvice #Relationship #FamilyLife
ይህ መንፍሳዊ ፣ ወቅታዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮችን የምታገኙበት ፐ ቲዩብ ነው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን።
Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: