የመመለስና የንስሐ ስብከት የነቢዩ ዮናስ 3ቱ ምልክቶች
Автор: መርጦ ሚዲያ ፪ Merto Media 2
Загружено: 2026-02-05
Просмотров: 45
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ለነፍስ የሚጠቅሙ ከነቢዩ ዮናስ የተቀዱ 3 ለእኛ የሚጠቅሙ መማሪያ ርእሶችን መርጠናል።
1ኛ. የየዋህነት
2ኛ. የመመለስ
3ኛ. የትንሣኤ ምልክት መሆኑንና እኛ ከነቢዩ ዮናስ መማር ያለብንን ነገሮች እንማማራለን።
ይህ መንፍሳዊ ፣ ወቅታዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮችን የምታገኙበት ሚዲያ ነው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን።
Thank you for watching our video and subscribe our channel. #Jonah #MertoMedia2 #eotctv #orthodoxmezmur #orthodoxsibket
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: