ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል?

Автор: ሰማያዊ ዘር

Загружено: 2025-09-07

Просмотров: 29294

Описание: #ethiopia #protestant_mezmur #mezmur #habesha #ebs #ethiopianews #mezmur

ዛሬ በበለፀጉ አገሮች ያለው ዓማካይ የሰው ዕድሜ 25550 ቀን ይሆናል፡፡ ጤንነቱ የተሟላ ሰው የሚኖረው ዕድሜ ይህ ነው:: ታዲያ ከነዚህ ቀናት ውስጥ በ40ዎቹ፣ እግዚአብሔር ምን እንድታደርግባቸው እንደሚፈልግ ለማ ወቂያነት ብትገለገልባቸው ብልህነት አይደለምን?
እግዚአብሔር 40 ቀናትን ጠቃሚ የመንፈሳዊ ወቅት አድርጎ የሚመለከታ ቸው መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጥ ያስገነዝባል::
እግዚአብሔር አንድን ሰው ለዓላማው ሲያዘጋጅ 40 ቀናትን ይወስድ ነበር።

የኖህ ሕይወት፣ በ40 ቀናት የዝናብ ወቅት ተለውጧል::

ሙሴ የተለወጠው፣ ሲና ተራራ ላይ ለ40 ቀናት በቆየበት ወቅት ነው፡፡

ሰላዮች የተለወጡት፣ ተስፋይቱ ምድር ውስጥ ለ40 ቀናት በመቆየታቸው ነበር።

የዳዊትን ሕይወት የለወጠው፣ 40 ቀናት የቆየው የጐልያድ ተግዳሮት ነው፡፡

• ኤልያስ የተለወጠው፤ እግዚአብሔር በአንድ ጊዜ ምግብ ለ40 ቀናት የሚሆን ብርታትን በሰጠው ጊዜ ነበር::

የነነዌ ከተማ የተለወጠችው፤ ሕዝቦቿ ንስሐ ይገቡ ዘንድ እግዚአብሔር 40 የለውጥ ቀናትን ስለሰጣቸው ነው፡፡

ኢየሱስ ክርስቶስ! 40 ቀናት ምድረበዳ ውስጥ በመቆየት ኃይልን ተሞላ::

ደቀ መዛሙርት የተለወጡት፤ ኢየሱስ ከትንሣኤው በኋላ 40 ቀናት አብሯቸው በመቆየቱ ነው::

ቀጣዮቹ 40 ቀናት ሕደወትህን ይለውጡታል::

ይህ መጽሐፍ በ40 አጫጭር ምዕራፎች ተከፋፍሏል። በቀን ሰንድ ምዕራፍ ብቻ እንድታነብ ነው የማሳስብህ። ይህን ስታደርግ፣ የምታነበው ነገር ለሕይወ ትህ የሚኖረውን እንደምታ ታሰላስል ዘንድ በቂ ጊዜ ይኖርሃል:: «መልካም ደስ የሚያሰኝና ፍፁም የሆነውን የአገዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሱት ሮሜ 12+2

In a world filled with uncertainty, fear, and struggles, there are messages of hope waiting to guide us towards peace and spiritual awakening. In this video, we explore the role of a Spiritual Messenger of Hope—those who bring light and clarity to our lives. Whether through wisdom, compassion, or profound insights, these messengers remind us that hope is always within reach, no matter how challenging the journey.

Join us as we dive into inspiring stories, teachings, and practices that can help you reconnect with your inner strength and rise above adversity. This video is perfect for anyone seeking spiritual guidance, emotional healing, or simply a moment of peace in today’s fast-paced world.

🌟 What You'll Discover:
How to find hope during difficult times
Spiritual practices for grounding and inner peace
Messages from spiritual leaders that inspire faith and resilience
Don’t forget to like, subscribe, and share this video with others who may need a message of hope today!

#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket #asterabebe
#Asterabebenewmezmure #Ferafirhate #ethiopianmusic #mezmur #gospelmusic
#mezmurenonstop #mezmur #gospelmusic #ethiopian #ethiopianmusic
#amharicmezmur #ethiopian_protestant_mezmure #nikodimos #ethiopiaseifuonebs @seifuonebs fantahun show,ebs,seifu on ebs,seyfu new show,seifu fantahun show on ebs,ebs tv show seifu fantahun,ethiopian artist,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,ሰይፉ በኢቢኤስ,እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ,እሁድን በኢቢኤስ new,ebs sunday show today 2021,እሁድን በኢቢኤስ new this week,@እሁድን በኢቢኤስ live,ebs tv live online,ebs tv ehuden be ebs yesterday,ebs tv show,ebs tv show seifu fantahun this week,ebs tv,interview,ehuden be ebs,ebs sunday show, #kidamen # keseat ebs

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🛑እግዘብሔርን በህይወትህ ታምራቱ እንዲገልጥ ይህን አድርግ !!!  ቄስ ትግስቱ ሞገስ

🛑እግዘብሔርን በህይወትህ ታምራቱ እንዲገልጥ ይህን አድርግ !!! ቄስ ትግስቱ ሞገስ

የእግዚአብሔር ቅሬታዎች | ቄስ ትግስቱ || God's Remnants | Kes Tigistu

የእግዚአብሔር ቅሬታዎች | ቄስ ትግስቱ || God's Remnants | Kes Tigistu

#ክብር ይሁን#ከቦኝ የለ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪ ዘካሪያስ||New Worship Protestant Mezmur 2026||Singer Zekariyas

#ክብር ይሁን#ከቦኝ የለ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪ ዘካሪያስ||New Worship Protestant Mezmur 2026||Singer Zekariyas

🔴ዘማሪት አዜብ ሀይሉ እልፍ ወደ መሀል ሙሉ አልበም #እልፍ ወደ መሀል #አዜብ ሀይሉ🔴

🔴ዘማሪት አዜብ ሀይሉ እልፍ ወደ መሀል ሙሉ አልበም #እልፍ ወደ መሀል #አዜብ ሀይሉ🔴

ዝም ያለው ስላልሰማ አይደለም !!! እግዚአብሔር ፀሎት ይመልሳል #ethiopia #protestant_mezmur #gospel #habesha

ዝም ያለው ስላልሰማ አይደለም !!! እግዚአብሔር ፀሎት ይመልሳል #ethiopia #protestant_mezmur #gospel #habesha

ታገሱ | አስደናቂ ትምህርት |   በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

ታገሱ | አስደናቂ ትምህርት | በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

ማንን ለጋብቻ ልምረጥ? | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr Mamusha Fenta| Who shall i Marry?#christian#marriage#nikodimos

ማንን ለጋብቻ ልምረጥ? | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr Mamusha Fenta| Who shall i Marry?#christian#marriage#nikodimos

እግዚአብሔር ያፅናናል // በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ // Rev Tigistu Moges // 2015/2022

እግዚአብሔር ያፅናናል // በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ // Rev Tigistu Moges // 2015/2022

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በግብፆች አንደበት    | ቀይ ባሕር |

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በግብፆች አንደበት | ቀይ ባሕር |

እግዚአብሔር በሚሰራበት ጊዜ ገንዘብ መሆን.#jesus #habesha #holyspirit #kingdomsound

እግዚአብሔር በሚሰራበት ጊዜ ገንዘብ መሆን.#jesus #habesha #holyspirit #kingdomsound

ጥንቃቄ ይጠብቅሃል | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

ጥንቃቄ ይጠብቅሃል | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

ቤቴ እየበረታ እንዴት ይሄዳል ቄስ ትግስቱ ሞገስ Amazing Preaching 2017/2025

ቤቴ እየበረታ እንዴት ይሄዳል ቄስ ትግስቱ ሞገስ Amazing Preaching 2017/2025

መለወጥ ፈልገን ላቃተን? አስደናቂ ለወጥ ለማምጣት 3ቱ እርምጃዎች //ቄስ ትግስቱ ሞገስ #mezmur #gospel #habesha

መለወጥ ፈልገን ላቃተን? አስደናቂ ለወጥ ለማምጣት 3ቱ እርምጃዎች //ቄስ ትግስቱ ሞገስ #mezmur #gospel #habesha

ምሳሌያዊ ሰው | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

ምሳሌያዊ ሰው | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

የሚፀልይ ሰው በረከቶች // በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ // Pastor Tesfaye Gabiso 2025

የሚፀልይ ሰው በረከቶች // በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ // Pastor Tesfaye Gabiso 2025

ድል የምንነሳው በምንድን ነው? ቅሬታዎች ክፍል 3 ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|| Amazing teaching  2022

ድል የምንነሳው በምንድን ነው? ቅሬታዎች ክፍል 3 ||በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|| Amazing teaching 2022

5ቱ ከመከራ ማምለጫ በሮች.#habesha #jesus #film #holyspirit

5ቱ ከመከራ ማምለጫ በሮች.#habesha #jesus #film #holyspirit

13 | ልባም ሰው ማን ነው | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 16 ፥ 1 - 17

13 | ልባም ሰው ማን ነው | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 16 ፥ 1 - 17

ጥላሁን ፀጋዬ ድንቅ ትምህርት  prophet tilahun stegaye

ጥላሁን ፀጋዬ ድንቅ ትምህርት prophet tilahun stegaye

ብቻህን ሁን!!! ባለማወቅ አትበላ!@MARSILTVWORLDWIDE

ብቻህን ሁን!!! ባለማወቅ አትበላ!@MARSILTVWORLDWIDE

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]