ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

🛑እግዘብሔርን በህይወትህ ታምራቱ እንዲገልጥ ይህን አድርግ !!! ቄስ ትግስቱ ሞገስ

Автор: ሰማያዊ ዘር

Загружено: 2025-10-21

Просмотров: 14207

Описание: #ethiopia #protestant_mezmur #mezmur #habesha #ebs #ethiopianews #mezmur

ዛሬ በበለፀጉ አገሮች ያለው ዓማካይ የሰው ዕድሜ 25550 ቀን ይሆናል፡፡ ጤንነቱ የተሟላ ሰው የሚኖረው ዕድሜ ይህ ነው:: ታዲያ ከነዚህ ቀናት ውስጥ በ40ዎቹ፣ እግዚአብሔር ምን እንድታደርግባቸው እንደሚፈልግ ለማ ወቂያነት ብትገለገልባቸው ብልህነት አይደለምን?
እግዚአብሔር 40 ቀናትን ጠቃሚ የመንፈሳዊ ወቅት አድርጎ የሚመለከታ ቸው መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጥ ያስገነዝባል::
እግዚአብሔር አንድን ሰው ለዓላማው ሲያዘጋጅ 40 ቀናትን ይወስድ ነበር።

የኖህ ሕይወት፣ በ40 ቀናት የዝናብ ወቅት ተለውጧል::

ሙሴ የተለወጠው፣ ሲና ተራራ ላይ ለ40 ቀናት በቆየበት ወቅት ነው፡፡

ሰላዮች የተለወጡት፣ ተስፋይቱ ምድር ውስጥ ለ40 ቀናት በመቆየታቸው ነበር።

የዳዊትን ሕይወት የለወጠው፣ 40 ቀናት የቆየው የጐልያድ ተግዳሮት ነው፡፡

• ኤልያስ የተለወጠው፤ እግዚአብሔር በአንድ ጊዜ ምግብ ለ40 ቀናት የሚሆን ብርታትን በሰጠው ጊዜ ነበር::

የነነዌ ከተማ የተለወጠችው፤ ሕዝቦቿ ንስሐ ይገቡ ዘንድ እግዚአብሔር 40 የለውጥ ቀናትን ስለሰጣቸው ነው፡፡

ኢየሱስ ክርስቶስ! 40 ቀናት ምድረበዳ ውስጥ በመቆየት ኃይልን ተሞላ::

ደቀ መዛሙርት የተለወጡት፤ ኢየሱስ ከትንሣኤው በኋላ 40 ቀናት አብሯቸው በመቆየቱ ነው::

ቀጣዮቹ 40 ቀናት ሕደወትህን ይለውጡታል::

ይህ መጽሐፍ በ40 አጫጭር ምዕራፎች ተከፋፍሏል። በቀን ሰንድ ምዕራፍ ብቻ እንድታነብ ነው የማሳስብህ። ይህን ስታደርግ፣ የምታነበው ነገር ለሕይወ ትህ የሚኖረውን እንደምታ ታሰላስል ዘንድ በቂ ጊዜ ይኖርሃል:: «መልካም ደስ የሚያሰኝና ፍፁም የሆነውን የአገዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሱት ሮሜ 12+2

In a world filled with uncertainty, fear, and struggles, there are messages of hope waiting to guide us towards peace and spiritual awakening. In this video, we explore the role of a Spiritual Messenger of Hope—those who bring light and clarity to our lives. Whether through wisdom, compassion, or profound insights, these messengers remind us that hope is always within reach, no matter how challenging the journey.

Join us as we dive into inspiring stories, teachings, and practices that can help you reconnect with your inner strength and rise above adversity. This video is perfect for anyone seeking spiritual guidance, emotional healing, or simply a moment of peace in today’s fast-paced world.

🌟 What You'll Discover:
How to find hope during difficult times
Spiritual practices for grounding and inner peace
Messages from spiritual leaders that inspire faith and resilience
Don’t forget to like, subscribe, and share this video with others who may need a message of hope today!

#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket #asterabebe
#Asterabebenewmezmure #Ferafirhate #ethiopianmusic #mezmur #gospelmusic
#mezmurenonstop #mezmur #gospelmusic #ethiopian #ethiopianmusic
#amharicmezmur #ethiopian_protestant_mezmure #nikodimos #ethiopiaseifuonebs @seifuonebs fantahun show,ebs,seifu on ebs,seyfu new show,seifu fantahun show on ebs,ebs tv show seifu fantahun,ethiopian artist,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,ሰይፉ በኢቢኤስ,እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ,እሁድን በኢቢኤስ new,ebs sunday show today 2021,እሁድን በኢቢኤስ new this week,@እሁድን በኢቢኤስ live,ebs tv live online,ebs tv ehuden be ebs yesterday,ebs tv show,ebs tv show seifu fantahun this week,ebs tv,interview,ehuden be ebs,ebs sunday show, #kidamen # keseat ebs

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🛑እግዘብሔርን በህይወትህ ታምራቱ እንዲገልጥ ይህን አድርግ !!!  ቄስ ትግስቱ ሞገስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የተባረከ ሰው ማነው❓|| ተከታታይ ትምህርት || ቄስ ተዕግስቱ ሞገስ || LMKC TV 2026||

የተባረከ ሰው ማነው❓|| ተከታታይ ትምህርት || ቄስ ተዕግስቱ ሞገስ || LMKC TV 2026||

ብቻህን ሁን!!! ባለማወቅ አትበላ!@MARSILTVWORLDWIDE

ብቻህን ሁን!!! ባለማወቅ አትበላ!@MARSILTVWORLDWIDE

ደም: በደም አማካኝነት ከመጣ ከየትኛውም አይነት እስራት ነፃ መውጣት ይቻላል | ከፍል 5 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ

ደም: በደም አማካኝነት ከመጣ ከየትኛውም አይነት እስራት ነፃ መውጣት ይቻላል | ከፍል 5 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ

ርዕስ፡- ይሁዳን ማን ቀየረው   ዘፍ37፡1-5ቄስ ትዕግስቱ  @qes tigstu #ethiopia #protestant #sibket

ርዕስ፡- ይሁዳን ማን ቀየረው ዘፍ37፡1-5ቄስ ትዕግስቱ @qes tigstu #ethiopia #protestant #sibket

መለወጥ ፈልገን ላቃተን? አስደናቂ ለወጥ ለማምጣት 3ቱ እርምጃዎች //ቄስ ትግስቱ ሞገስ #mezmur #gospel #habesha

መለወጥ ፈልገን ላቃተን? አስደናቂ ለወጥ ለማምጣት 3ቱ እርምጃዎች //ቄስ ትግስቱ ሞገስ #mezmur #gospel #habesha

ታገሱ | አስደናቂ ትምህርት |   በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

ታገሱ | አስደናቂ ትምህርት | በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily January 29, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily January 29, 2026

ንሰሀ የመግባት እውቀት ይኑርህ ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ #kabwod #kingdomsound #usa

ንሰሀ የመግባት እውቀት ይኑርህ ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ #kabwod #kingdomsound #usa

''የእግዚያብሔር ጊዜ'' ድንቅ ትምህርት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ #preaching #wordofgod

''የእግዚያብሔር ጊዜ'' ድንቅ ትምህርት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ #preaching #wordofgod

ፍላጎቱ አለን ግን ምን እንደያዘን አናውቅም 😭?ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው #mezmur #habesha #gospel #amharic #protestant_mezmur

ፍላጎቱ አለን ግን ምን እንደያዘን አናውቅም 😭?ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው #mezmur #habesha #gospel #amharic #protestant_mezmur

ከእግዚአብሔር ጥበብን ለምኑ.#jesus #protestantreformation #kingdomsound #halwot #ebs

ከእግዚአብሔር ጥበብን ለምኑ.#jesus #protestantreformation #kingdomsound #halwot #ebs

በ2018 የኔ ነገር እንዴት ነው የሚለወጠው ?  Kes,Tigistu Moges  a#marsiltvworldwide  #habesha #newethiopianmezmur

በ2018 የኔ ነገር እንዴት ነው የሚለወጠው ? Kes,Tigistu Moges a#marsiltvworldwide #habesha #newethiopianmezmur

ዝም ያለው ስላልሰማ አይደለም !!! እግዚአብሔር ፀሎት ይመልሳል #ethiopia #protestant_mezmur #gospel #habesha

ዝም ያለው ስላልሰማ አይደለም !!! እግዚአብሔር ፀሎት ይመልሳል #ethiopia #protestant_mezmur #gospel #habesha

በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች #ክፍል_6 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች #ክፍል_6 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ

5ቱ ከመከራ ማምለጫ በሮች.#habesha #jesus #film #holyspirit

5ቱ ከመከራ ማምለጫ በሮች.#habesha #jesus #film #holyspirit

14 | አመስጋኝ ሁን | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 17 ፥ 11 -19

14 | አመስጋኝ ሁን | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 17 ፥ 11 -19

2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል? #mezmur #ethiopia #ethiopianews #protestant_mezmur

2018 እግዘብሔርን ክብሩን እንዲገልጥብን ምን ያስፈልጋል? #mezmur #ethiopia #ethiopianews #protestant_mezmur

ኃይልን ለመቀበል | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

ኃይልን ለመቀበል | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges

ህያው ምስክር ክፍል 1 እኔን ከሞት ለማዳን ብዙ ደጋሚዎች ሞክረዋል!  ፓስተር ይልማ ዋቄ

ህያው ምስክር ክፍል 1 እኔን ከሞት ለማዳን ብዙ ደጋሚዎች ሞክረዋል! ፓስተር ይልማ ዋቄ

ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት /  {የተሰቀለውን ክርስቶስን በየት በኩል ትመለከቱታላችሁ} prophet Tilahun Tsegaye preaching

ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ / ድንቅ ስብከት / {የተሰቀለውን ክርስቶስን በየት በኩል ትመለከቱታላችሁ} prophet Tilahun Tsegaye preaching

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]