የሳይኮሎጂ ዋናዋና የሀሳብ ዘርፎች | Major Schools of Thought in Psychology
Автор: Psychology ሥነልቦና
Загружено: 2026-02-08
Просмотров: 60
Описание:
በዚህ ቪዲዮ የሰውን ልጅ ባህሪ እና አዕምሯዊ ሂደት ለመረዳት መሰረት የሆኑትን ዋና ዋና የሳይኮሎጂ የሀሳብ ዘርፎችን (Schools of Thought) በዝርዝር እንመለከታለን።
የሰውን ልጅ ማንነት በተለያዩ መነጽሮች ማየት ለምን እንደሚያስፈልግና እያንዳንዱ ዘርፍ ለዘመናዊው ሳይኮሎጂ ያበረከተውን አስተዋጽኦ በቀላል መንገድ እንመለከታለን።
በቪዲዮው
Structuralism & Functionalism: ሳይኮሎጂ እንደ ሳይንስ እንዴት ጀመረ?
Psychoanalysis: የሲግመንድ ፍሮይድ ስውር አእምሮ (Unconscious mind) እሳቤ
Behaviorism: ባህሪያችን በአካባቢያችን እንዴት ይቀረጻል?
Humanism: የሰው ልጅ ነፃ ምርጫ እና ራሱን የማሳደግ አቅም
Cognitive Psychology: አእምሯችን እንደ ኮምፒውተር መረጃን እንዴት ያቀነባብራል? የሚሉት ነጥቦች ግልፅ በሆነ አቀራረብ ተብራርተዋል።
ይህ ቪዲዮ ለሳይኮሎጂ ተማሪዎች ፣ ለዘርፉ ፍላጎት ላላችሁ እና ራሳችሁን በተሻለ ለመረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ጠቃሚ እውቀትን ይዟል።
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት መወደዳችሁን Like በማድረግ ግለፁልን። ለጓደኞቻችሁም Share አድርጉት።
ለተጨማሪ ጠቃሚ የሳይኮሎጂ ቪዲዮዎች ቻናሉን Subscribe አድርጉት።
ጥያቄ ካላችሁ ወይም የትኛው የሀሳብ ዘርፍ ይበልጥ እንደሳባችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁን።
#PsychologyAmharic #MajorSchoolsOfThought #MentalHealth #AmharicEducation #ሳይኮሎጂ #ኢትዮጵያ
ይህ የዩትዩብ ቻናል የሥነልቦና ሳይንስ ምንነት በጥልቀት ይዳሰስበታል። የሰው ልጅ የሥነልቦና ውቅር ምን እንደሚመስል ይቃኝበታል። የሥነልቦና ሳይንስ ጽንሰ ሐሳቦች በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ያላቸው ትርጉም በሰፊው ይብራራበታል። የሰው ልጅን ስሜቶችና ባህርያት በጥልቀት ከማስገንዘብ አንስቶ የሥነልቦና ጤናን ፣ የሰዎች መስተጋብርን እንዲሁም የግለሰብና የማኅበረሰብ ሁለንተናዊ ደህንነትን በበጎ መልኩ እስከማሻሻል የሚደርስ ግብ ያላቸው ሐሳቦች ይንሸራሸሩበታል።
___
ማሳሰቢያ፡-
በዚህ የዩትዩብ ቻናል የምናጋራቸው መልዕክቶች ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ የተዘጋጁ መሆናቸውን እያስገነዘብን ከጤና ባለሙያ ጋር የሚደረግን ምክክርና የጤና ምርመራ (diagnosis) የሚተኩ እንዳልሆኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።
___
DISCLAIMER:
Contents in this channel are for educational purposes only and are not intended to serve as substitute for consultation with health care professionals.
Credit:
Photo of Card R. Rogers https://creativecommons.org/licenses/...
https://commons.wikimedia.org/.../Fil....
https://commons.wikimedia.org/.../Fil....
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: