Atse Susnyos - የዐፄ ሱስንዮስ ዘመን መጨረሻ - ፋሲል ይንገስ!
Автор: Fitsum T
Загружено: 2026-02-24
Просмотров: 52
Описание:
Emperor Susenyos I remains one of the most complex and debated rulers in Ethiopian history.
Even before his birth, political conspiracies attempted to prevent him from becoming heir to the throne. As a child, he lost his father in battle and was taken among the Borena Oromo, where historical accounts describe that he was raised with care rather than cruelty. From exile and uncertainty, he would eventually rise to claim the Ethiopian throne.
ዐፄ ሱስንዮስ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በጣም የሚያነጋግሩ ነገሥታት መካከል አንዱ ናቸው። ከመወለዳቸው በፊት እንኳን የመንግሥት ወራሽ እንዳይሆኑ የተፈጸመባቸው ሴራ፣ በልጅነታቸው አባታቸውን በጦርነት ማጣታቸው፣ በቦረን ዘንድ መዳገፋቸውና ከዚያ በኋላ ወደ ንግሥና መመለሳቸው የሚያስደንቅ የሕይወት ጉዞ ነው።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
• የልጅነታቸውን ታሪክና በቦረን ዘንድ ያሳለፉትን ዘመን
• ከጎንደር ነገሥታት ጋር ያደረጉትን የረዥም ጊዜ ጦርነት
• የመንግሥታቸውን የሃይማኖት ፖሊሲ እና ወደ ሮማ ካቶሊክ ሃይማኖት መቀየራቸው
• በሕዝብ መካከል የተነሳውን ተቃውሞና ደም መፍሰስ
• “ፈሲል ይንገስ፣ ሃይማኖት ይመለስ” ተብሎ ልጃቸው ዐፄ ፋሲል ንግሥ መሆን
እንዲሁም ዐፄ ሱስንዮስ የነበራቸውን የእውቀት ፍቅር፣ መጻሕፍት መጻፋቸውንና የራዕየ ዮሐንስን ከላቲን ወደ ግዕዝ መተርጎማቸውን እንመለከታለን።
ምንጮች፦
• የዐፄ ሱስንዮስ ዜና መዋዕል — ትርጉም: ዓለሙ ኅይሌ
• ጎንደር የአፍሪካ መናገሻ — አሰግድ ተስፋዬ
እንደዚህ ያሉ የኢትዮጵያ ታሪክ ቪዲዮዎችን ለመመልከት ቻናሉን ይከተሉ። አስተያየትዎን ያጋሩ።
Music Sources in the video:
Ethiopian Orthodox Tewahado Church :[https://www.ethiopianorthodox.org]
Traditional songs
Eccelesiastical instrumental songs
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: