ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2

Автор: endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ

Загружено: 2026-02-24

Просмотров: 4729

Описание: በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

Subscribe Here:-
   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-
   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!
https://www.tiktok.com/@kalzagol?_r=1...

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!
https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!
https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
[email protected]

📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#tagel_seifu #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg  #lifestyle

ማንም እሱን አይተካውም! ልቤ ከእሱ ጋር አብሮ ሞቷል።| Frehiwot #marakiweg #lifestyle

ደራሽ ክፍል 94 | Derash Episode 94

ደራሽ ክፍል 94 | Derash Episode 94

“የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

Te skecze przejdą do historii! - Kabaret Moralnego Niepokoju - Wielki Test o Historii i Skojarzenia

Te skecze przejdą do historii! - Kabaret Moralnego Niepokoju - Wielki Test o Historii i Skojarzenia

ስለ ስዕሉ ታዳሚያን የሰጡን አስገራሚ እይታ / የካቲት ወርሃ ገብረክርስቶስ #shegerfm

ስለ ስዕሉ ታዳሚያን የሰጡን አስገራሚ እይታ / የካቲት ወርሃ ገብረክርስቶስ #shegerfm

Ethiopia - ኢትዮጵያ ከሩሲያና አሜሪካ የታጠቀቻቸው አስፈሪ ጄቶችና ድሮኖች

Ethiopia - ኢትዮጵያ ከሩሲያና አሜሪካ የታጠቀቻቸው አስፈሪ ጄቶችና ድሮኖች

የአማራ እና ትግራይ ኃይሎች ወዴት? /

የአማራ እና ትግራይ ኃይሎች ወዴት? / "ከጥምር ጦሩ ጋር ትገባላችሁ" / የተቃጠለው የብልጽግና ካርድ

አፄ ምኒልክን የገደሏቸው ራስ ሙሉጌታ ናቸው? ወይስ…? ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #book

አፄ ምኒልክን የገደሏቸው ራስ ሙሉጌታ ናቸው? ወይስ…? ቆይታ ከዶክተር ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #book

የየካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia |      @NBCETHIOPIA

የየካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia | @NBCETHIOPIA

“ዳግማዊ ምኒልክ እና የታሪክ ፖለቲካ” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

“ዳግማዊ ምኒልክ እና የታሪክ ፖለቲካ” ቆይታ ከደቻሳ አበበ (ዶ/ር) ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

🔴Live❗❗ዛሬ በመስቀል አደባባይ የሆነውን ተመልከቱ ❗❗ታሪካዊ ምሽት #መምህር_ዘበነ_ለማ | የካቲት 17/2018 ዓ.ም

🔴Live❗❗ዛሬ በመስቀል አደባባይ የሆነውን ተመልከቱ ❗❗ታሪካዊ ምሽት #መምህር_ዘበነ_ለማ | የካቲት 17/2018 ዓ.ም

02/24/2026 የምርጫ ክርክር ተጀምሯል! FANO TDF እና OLA ምርጫችን ጨቅላው ነው ብለዋል!

02/24/2026 የምርጫ ክርክር ተጀምሯል! FANO TDF እና OLA ምርጫችን ጨቅላው ነው ብለዋል!

የብልፅግና ውሳኔ ድጋፍና ተቃውሞ/የአማራና የትግራይ ፖለቲከኞች አቋም/ግብፅ ለዐብይ አህመድ የላከችው ጥያቄ

የብልፅግና ውሳኔ ድጋፍና ተቃውሞ/የአማራና የትግራይ ፖለቲከኞች አቋም/ግብፅ ለዐብይ አህመድ የላከችው ጥያቄ

ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ያደሉ ነበር? ቆይታ ከአቶ ታደለ ይድነቃቸው ተሰማ እሸቴ ጋር! ክፍል -3 @endalegetamultimedia

ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ያደሉ ነበር? ቆይታ ከአቶ ታደለ ይድነቃቸው ተሰማ እሸቴ ጋር! ክፍል -3 @endalegetamultimedia

🔴 የ6ተኛ ዓመት ክብረ በዓል | ሀልዎት አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን | የቀጥታ ስርጭት #2026

🔴 የ6ተኛ ዓመት ክብረ በዓል | ሀልዎት አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን | የቀጥታ ስርጭት #2026

🔴Live ቀጥታ ከመስቀል አደባባ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን//የምሽት ጉባኤ

🔴Live ቀጥታ ከመስቀል አደባባ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን//የምሽት ጉባኤ

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

ባልተቋጨ ዳር ድንበር ጦርነትና እልቂት እስከ መቼ? ቆይታ ከበለጠ በላቸው ይሁን (ዶ/ር) ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank

4 LATA WOJNY. ROSJA ZAMYKA INTERNET - CO DALEJ?

4 LATA WOJNY. ROSJA ZAMYKA INTERNET - CO DALEJ?

ትዳር የትልቅ ሰው ሕይወት ነው! ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #books

ትዳር የትልቅ ሰው ሕይወት ነው! ቆይታ ከዘሪቱ ከበደ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #books

OD ESCOBARA DO EL MENCHO. KARTELE TRZĘSĄ AMERYKĄ

OD ESCOBARA DO EL MENCHO. KARTELE TRZĘSĄ AMERYKĄ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]