ልጆቻችን ራሳቸውን አምነው እንዲቀበሉ እንዴት እንርዳቸው?
Автор: የድል ቤት Yedil Bet
Загружено: 2026-03-08
Просмотров: 29
Описание:
ይህ ቪዲዮ በተከታታይ ሳምንት በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ በላይቭ የተደረገ ውይይት የመጨረሻ ክፍል ነው።።
በዚህ ውይይት ልጆቻችን የራሳቸውን ማንነት ወደው እንዲቀበሉት ምን እናድርግ? በበመል ሀሳብ መነሻነት በርካታ ጉዳዮች ተዳሰዋል፡፡
#
አጭር ዐፍራም ቀይ ጥቁር ወዘተ ተባልኩ በሚል ምክንያት ልጆች ራሳቸውን ከመጥላት ጀምሮ እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡ ለዚህ መፍትሔ የተባሉ ጉዳዮችን በዝርዝር በውይይቱ አንስተናል፡፡###habesha #Kids#parentingadvice ##ebs ##amharicmusic ##
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: