እድሜያቸው ሲደርስ ልጆቼን እስኪሰክሩ አጠጥቻቸው መጠጥን እንዳይጓጉ አድርጌአለሁ።
Автор: የድል ቤት Yedil Bet
Загружено: 2026-02-22
Просмотров: 65
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ስለ ልጅ አስተዳደግ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል፡፡
በውይይቱ ልጆች አሳድገው ለትልቅ ደረጃ ያደረሰ ወላጆች ካሳለፋት የህይወት መንገድ ልምዶቻቸውን እና የጠቀማቸውን ተሞኩሮ አጋርተውናል፡፡
በውይይቱ
ልጆችን እንዴት እንቅጣ?
እንዴት ከዘመኑ ክፋት ከጓደኛ ተፅእኖ እና ከእድሜያቸው ፈተና እንታደጋቸው?
በውጪ ሀገር የባህል ብረዛ እንዳይወሰዱ እንዴት እንርዳቸው?
አላማ ያላቸው ሀላፊነት የሚሰማቸው ልጆችን እንዴት እናፍራ
የሚሉ እና መሰል ጥያቄዎች በውይይቱ ተነስተው ቀስፋት በምሳሌ እና በተሞኩሮ ተብራርተዋል፡፡#amharicjokes ##amharicjokes ##habesha ##amharicmusic ##ethioactors ##love #
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: