ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

አድዋ! አድዋ! የጥቁር ህዝብ ኩራት!

Автор: ጠሽ ቲቪ Tesh TV

Загружено: 2026-02-28

Просмотров: 139

Описание: የካቲት ሃያ ሶስት፡ አድዋ መድመቁ
ጀግኖች ተመው ነው፡ ሞትን እየናቁ
ምኒልክ አዘዘ፡ "ክተት!" አለ ህዝቡን
ለሀገሩ ክብር፡ እንዲሰጥ ደሙን።

​እቴጌ ጣይቱ፡ የብርሃን እናት
በመቀሌ ምሽግ፡ ሰራች ተአምራት
ውሃውን ዘጋችው፡ በጥበብ በብልሃት
ጠላት ላይ ሰደደች፡ የድንጋጤ እሳት።

አድዋ! አድዋ! የጥቁር ህዝብ ኩራት!
አድዋ! አድዋ! የታሪክ ማህተማችን!

​ራስ አሉላ፡ የአፍሪካው ጄኔራል፣
በስለላ ጥበብ፡ ጠላትን ጥሏል፤
"አሸዋውም የኛ"፡ ብሎ የገዘተ
በዶጋሊ ድል፡ በዓለም ታወቀ።

​ባልቻ አባ ነፍሶ፡ የመድፉ አስማተኛ
ሆነበቸው መቅሰፍት፡ ጠላት አላስተኛ
ገበየሁ ሲወድቅ፡ መብረቁ አባ ጎራው
ባልቻ ተረክቦ፡ መድፉን አገላበጠው።

​ራስ መኮንን፡ የዲፕሎማሲው ፋና፣
በሮም አደባባይ፡ ያስከበረ ጀግና
ሐረርን አቅንቶ፡ ጦሩን ያሰለፈ፣
ኢትዮጵያዊነትን፡ በዓለም የጻፈ።

​ራስ መንገሻ፡ የአንድነት ምሶሶ
"ሀገር ትቅደም" አለ፡ ቂሙን አበስብሶ
አባ በዝብዝ ሆኖ፡ በትግራይ በረሃ
ለጠላት ሆነበት፡ የማይሻገሩት ውሃ።

​በአድዋ ተራራ፡ ድሉ ሲበሰር፣
ባንዲራው ተሰቀለ፡ የነፃነት አምድ
ጥቁር ድል አረገ፡ ነጭን ተባብዞ
ታሪክ ተመዘገበ፡ በጀግኖች ተይዞ።

ግጥምና ዝግጅት: ዶ/ር ጨ (ቢቶ)
Vocalist and Music Arrangement: AI

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አድዋ! አድዋ! የጥቁር ህዝብ ኩራት!

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Ethiopian victory adewa tnesalech by ab man studio/ አድዋ ትነሳለች /

Ethiopian victory adewa tnesalech by ab man studio/ አድዋ ትነሳለች /

ስለትግራይ ከ4ኪሎና አዋሽ 40፣ “ጄኔራሎቹ በመድፍ ከሽፏል” ዘመነ ካሴ፣ ከዱባይ ዐቢይና ጦር መሳሪያው፣ ሻዐቢያ

ስለትግራይ ከ4ኪሎና አዋሽ 40፣ “ጄኔራሎቹ በመድፍ ከሽፏል” ዘመነ ካሴ፣ ከዱባይ ዐቢይና ጦር መሳሪያው፣ ሻዐቢያ "ሌላ ስልት"፣ የኢራን አዲሱ ጥቃት | EF

 #በሰንበት ገበያ በጉለሌ  ክፍለ ከተማ  የሚቀርቡ ምርቶች

#በሰንበት ገበያ በጉለሌ  ክፍለ ከተማ  የሚቀርቡ ምርቶች

ተጠርቷልና በማርያም በእምዬ/#adwa #song #ai

ተጠርቷልና በማርያም በእምዬ/#adwa #song #ai

#ADWA Movie AI | አድዋ ፊልም ኤ.አይ

#ADWA Movie AI | አድዋ ፊልም ኤ.አይ

የክብር ማህተም/#adwa #song #ai

የክብር ማህተም/#adwa #song #ai

Ethiopia: ከጉንደት እስከ መተማ | የአድዋ ታሪክ - ክፍል ፩

Ethiopia: ከጉንደት እስከ መተማ | የአድዋ ታሪክ - ክፍል ፩

Ethiopia -

Ethiopia - "ቁማችሁ አትዩኝ" የትራምፕ ጥሪ!፣ የኢራን ያልተጠበቀ ውሳኔ፣ የዘገየው የመንግስት እርምጃ፣ የግብፅ አደገኛ ዘመቻ፣ ስለ ጎንደሩ የተሰማው

አዛዡና አጃቢዎች ተደመሰሱ!ካምፑ በቁጥጥር ስር ዋለ!ወገራ! ግዳን! ወግዲ! በለሣ! ሳይንት! ራያ!አዳዲስ አሁናዊ መረጃዎችና ዘገባዎች!

አዛዡና አጃቢዎች ተደመሰሱ!ካምፑ በቁጥጥር ስር ዋለ!ወገራ! ግዳን! ወግዲ! በለሣ! ሳይንት! ራያ!አዳዲስ አሁናዊ መረጃዎችና ዘገባዎች!

Dark Darbuka – Deep House Percussion (8D Headphones Build-Up)

Dark Darbuka – Deep House Percussion (8D Headphones Build-Up)

Papaoutai (Afro Soul) - Stromae

Papaoutai (Afro Soul) - Stromae

አድዋ Ethiopia's Victory at Adwa offical video

አድዋ Ethiopia's Victory at Adwa offical video

Soulful Arabic Deep House: Emotional Banjo & Violin Flow

Soulful Arabic Deep House: Emotional Banjo & Violin Flow

መሳይ መኮንን ለዳንኤል ክብረት አሳፋሪ ንግግር የሰጠው ድንቅ ምላሽ | ብልፅግና ያላሰበው ገጠመው 4ኪሎ ተጨንቋል #anchor media

መሳይ መኮንን ለዳንኤል ክብረት አሳፋሪ ንግግር የሰጠው ድንቅ ምላሽ | ብልፅግና ያላሰበው ገጠመው 4ኪሎ ተጨንቋል #anchor media

#victoryofAdwa #ጉዞአድዋ እንኩዋን ለ125ኛዉ የ አድዋ ድል በአል አደረሰን አደረሳችሁ

#victoryofAdwa #ጉዞአድዋ እንኩዋን ለ125ኛዉ የ አድዋ ድል በአል አደረሰን አደረሳችሁ

ዐቢይ ወደ ቢን ዛይድ ለምን ሄዱ?20 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስቱ|ETHIO FFORUM

ዐቢይ ወደ ቢን ዛይድ ለምን ሄዱ?20 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስቱ|ETHIO FFORUM

Noah Melaku - Adwa | አድዋ አድዋ....| New Ethiopia Music 2026 (Official video)

Noah Melaku - Adwa | አድዋ አድዋ....| New Ethiopia Music 2026 (Official video)

አድዋን በአንጎለላ እና ደብረብርሃን   የጉዞ ማህደር Travel Archive Nahoo Meznagna

አድዋን በአንጎለላ እና ደብረብርሃን የጉዞ ማህደር Travel Archive Nahoo Meznagna

Песня на стихи Есенина – «Годы молодые с забубенной славой…» | DJ Malinova | Премьера Новой Песни.

Песня на стихи Есенина – «Годы молодые с забубенной славой…» | DJ Malinova | Премьера Новой Песни.

ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት

ውሎ አዳር - ጥንታዊቷ አክሱም በህልበት

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]