#ADWA
Автор: BTAF
Загружено: 2026-03-02
Просмотров: 69
Описание:
#አድዋ ፊልም በኤ.አይ
#አድዋ! የኢትዮጵያውያን የአንድነት አርማና ድል ፤ የአፍሪካውያን ኩራት!
🛟 እንኳን ለ𝟭𝟯𝟬ኛው ዓመት የአድዋ የድል በዓል አደረሰን ! እኛ ጥቁር ህዝቦች ይሄን የማይደበዝዝ ደማቅ አኩሪ የድል በዓል ሁሌም #ስንዘክር፣ #ስንማርበት ለአሁናዊ ጉዟችን #ስንነሳሳበት እንኖራለን።
🛟 እነሆ በቅርቡ ከሚለቀቀው #የአድዋ #ፊልም የተቀነጨበ አጭር ፊልም ተጋበዙልኝ ከወደዱት ለወዳጅዎ አጋሩ!
📌 𝗥𝗲𝗺𝗶𝗻𝗱𝗲𝗿: 𝗟𝗲𝘁’𝘀 𝘂𝘀𝗲 𝗔𝗜 𝗿𝗲𝘀𝗽𝗼𝗻𝘀𝗶𝗯𝗹𝘆 𝗮𝗻𝗱 𝗳𝗼𝗿 𝗴𝗼𝗼𝗱 𝗽𝘂𝗿𝗽𝗼𝘀𝗲𝘀!
📌 ማሳሰቢያ፡ ኤ.አይን በሃላፊነት እና ለመልካም ጉዳይ እንጠቀም!
አመሰግናለሁ! | 𝗔𝘀𝗮𝗻𝘁𝗲!
©Birhan Tafesse
Generative AI Creative Director
★─〃★───〃★〃★───〃★─〃★
#adwa #VictoryOfAdwa #Ethiopia #PanAfrica #BlackHistory #ItalianDefeated #BattleOfAdwa #Adwa1896 #AfricanVictory #MenelikII
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: