የብዙ ሰው ኪሳራ ከእቅድ ይጀምራል ከዚህ ለመዳን...
Автор: Ashenafi Getaneh
Загружено: 2024-02-05
Просмотров: 111
Описание:
የዚህ ቪዲዮ አላማ ከላይ ለጠቀስኩት በአለም የሚከወን የስራና የንግድ ትርፍና ኪሳራ እቅድና እንቅስቃሴ ማውራት ብቻ ሳይሆን በሕይወታችን መንገድ ሁሉ ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ስናስብና ስናቅድ ተጠንቅቀን አውቀንና አስተውለን እንድናቅድ ለመጠቆም ነው።አለበለዚያ ኪሳራችንን እያቀድን ነው ማለት ነው።ያ ከሆነ ደግሞ ውጤቱ እጅግ የከፋ ይሆናል።ከዚያ ለመላቀቅና ገና ከጅምሩ ሯእቅዳችን እንዳንከስር መፍትሄ ይጠቁማል።
The purpose of this video is not only to talk about the business and business profit and loss plans and activities in the world that I mentioned above, but to suggest that we plan carefully when we think and plan to do anything in our life. Otherwise, it means that we are planning our losses. Our plan suggests a solution to avoid bankruptcy.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: