Ashenafi Getaneh

ሰላም ጤናና ፍቅር ለሁላችሁም ይብዛ ፈጣሪ ዘመናችንን መልካም በማሰብ መልካም በማድረግ እንድናሳልፈው ያግዘን ዘንድ ምኞቴ ነው።
አሸናፊ ጌታነህ ዘልደታ ነኝ የዚህ መረጃ ማስተላለፍያ ዓላማ የተለያዩ አዝናኝና ቁምነገር ያላቸውን መልዕክቶች፣እውነተኛ ታሪኮች፣ግጥሞች፣ወጎች፣ጭውውቶች ውይይቶች አጫጭር የስነልቦና የማህበራዊ መንፈሳዊ ኢኮኖሚያዊ ባህላዊና ታሪካዊ ህሴቶችን ያዘሉ አነቃቂና አስተማሪ መልእክቶችን ወደ እናንተ በማድረስ ዘር ቀለም ሳይለይ እርስ በእርስ የሚተሳሰብ፣ የሚተጋገዝ፣የሚረዳዳ መልካምና ቅን ዜጋን መፍጠር ነው።
ለወጣቶች ለወላጆች ለልጆች ለትዳር ጓደኛሞች ለፍቅረኛሞች ለቤተሰቦች በንግድ ስራ ለተሰማሩና መሰማራት ለሚፈልጉ ጉዳዮቻቸውን በፍጥነትና በቅልጥፍና ለማከናወን ለሚሹ ጠቃሚ ምክሮችን በጥበብ እያዋዛን በዜማ እየቀመምን ከአጋሮቼ ጋር በመሆን ወደእናንተ አደርሳለሁ።ለዚህም ሁሉን ቻይ አምላክ ይርዳኝ።
በፍቅር እንድመቅ፤ በአንድነት እናጊጥ፤ በህብረት እንዋብ።
ስኬት ለሁላችን
ቅንነት አያጎድልም መልካምነት አያከስርም!!

I am Ashenafi Getaneh Zelideta. The purpose of this tube is to convey to you various entertaining and serious messages, true stories, poems, traditions, conversations, short psychological, social, spiritual, economic, cultural and historical stories. it is to create good and sincere citizens who care for each other, regardless of race and color.

Sincerity does not lack, goodness does not fail!!