Brook Teshome @EEEC-ATLANTA | ግራ አልጋባም | Original by kalkidan Tilahun (lily)
Автор: EEEC Atlanta
Загружено: 2026-01-02
Просмотров: 883
Описание:
Christmas Night Worship 12/25/2025 at Ebenezer Ethiopian Evangelical Church Atlanta
(ግራ አልጋባም ጌታ ሆይ አንተ መልካም ነህ ሃሃ
በሰው አይምሮ ሆሆሆ መች ትለካለህ) (4x)
(ዓላማህ በእኔ ላይ ፍቅር ነው ግልጽ ነው
በጐ ነው ሃሳብህ አንተ የምታውቀው
አንተ የምታውቀው) (2x)
መንገዴን አልስትም ወደ ኋላ
አልፈቅድም ጉልበቴም አንዲላላ
ግሩም ነው ድንቅ ነው ቆንጆ ነው
አምላክ (ክእኔ ጋራ) (በእኔ ይሆናል) ያለው (2x)
(ተስፋና ፍጻሜ መጨረሻ አለው
ተጀምሮ አይቀርም እግዚአብሔር ያለው
እግዚአብሔር ያለው) (2x)
///////////////////////////////////////////////////////////////
በእረኝነቱ ተመርቻለሁ
ጠንቀቅ አድርጌም ድምፁን አውቃለሁ
በአረንጓዴው መስክ ባማረው ላይ
አንሰራፍቶኛል ሳይኖር ከልካይ
አልፈራም አውሬ ደፋር አርጎኛል
የአራዊት ድምፅ መቼ ያስፈራኛል
ባለመናወጥ ከምንጩ ልርካ
ከጭንቀት ማረፍ እንዲህ ነው ለካ
እንዲህ ነው ለካ
እንዲህ ነው ለካ (4x)
ኧረ እንዴት ተለዪው ይሉኛል
ይህን የቅርብ ወዳጄን
ኧረ እንዴት ተለዪው ይሉኛል
ይህን የበረሃ ጓዴን
ኧረ እንዴት ተለዪው ይሉኛል
ይህን ሚስጢረኛዬን
ኧረ እንዴት ተለዪው ይሉኛል
ይህን መልካም እረኛዬን
አልለየውም አልለየውም
ያለ እርሱ መኖር እኔስ አልችልም
አልለየውም አልለየውም
ያለ እርሱ ውበት ወዝም የለኝም (2x)
ዝቅ ዝቅ ያልኩትን ያለ ከፍታዬ ከፍ ከፍ ያረገኝ
ወገን ያልሆንኩትን በልጁ ልጅ አርጎ ማዕረግን ያሳየኝ
የተደረገውን በጎነት ቸርነት አልችልም መሸከም
የምልህ የለኝም በሰጠኸኝ ዘመን ከፊት ፊቴ ቅደም
ብርታቴ እኮ ነህ ብርታቴ
ህይወቴ እኮ ነህ ህይወቴ
ጉልበቴ እኮ ነህ ጉልበቴ
ኢየሱስ ለእኔ መድኃኒቴ
መድኃኒቴ መድኃኒቴ (2x)
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: