Yahweh-Nissi Choir @EEEC-ATLANTA እወድስሃለሁ በዜማ (Ewodisihalewu bezema) original by Endale Woldegiorgis
Автор: EEEC Atlanta
Загружено: 2026-02-01
Просмотров: 135
Описание:
Sunday service 01/04/2026 at Ebenezer Ethiopian Evangelical Church Atlanta
(እወድስሃለሁ በዜማ እወድስሃለሁ በቅኔ) (2X)
(የምስጋናዬ የአምልኮዬ መአዛ ይክበብህ
እንዲህ ነህ ብዬ በቃሌ አልገልፅህ አምላኬ ልዩ ነህ) (2X)
አንተን ለማምለክ በመታደሌ
የደስታዬ እንባ ካይኖቼ ይፈሳል
አጥንት ጅማቴም ቅዱስ እያሉ
ልሳኔ ለአንተ ያቀነቅናል
እንደ ዘመርኩኝ እንደተቀኘሁ
እስከሰጠኸኝ እድሜ ኖራለሁ
ከእኔ እስኪወሰድ ይህ እስትንፋሴ
ሳቀርብ ኖራለሁ ለስምህ ቅኔ ውዳሴ
(ኦ ምንኛ መታደል ነው) (2X)
(እግዚአብሔር አምላክ ለሆንከው ሰው) (2X)
(ኢየሱሴ ጌታ ለሆንከው ሰው) (2X)
ለስምህ ክብር እዘምራለሁ
ታላቅ ነህ ልልህ አፌን ከፍታለሁ
እስከምመጣ መንግስተ ሰማይ
እጅ አጣምሬ ቁጭ ብዬ አላይ
እዚሁ ማምልክ እጀምራለሁ
ልዑል ሆይ አንተን ቅዱስ እላለሁ
(ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ) (2X)
ለቅድስናህ መታሰቢያ
ምስጋና ፊትህ አቀርባለሁ
በኪሩቤል ላይ ለተቀመጥከው
የሚገባህን ክብር አመጣለሁ
ምስጋና ውበት በፊትህ
ቅዱስነትና ግርማ በመቅደስህ
(ሞልተውልሃል ተትረፍርፈው
እኔም አምልኮን (ምስጋናን) ጨምራለሁ) (2X)
ቅዱሱነትህን አመልካለሁ አመልካለሁ
ሁሉን ቻይነትህን (አመልካለሁ) (6X)
(ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ) (4X)
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: