ዕብራውያን መፅሐፍ ጥናት ክፍል 3 አግዚአብሔር ሲናገር (በፓስተር_አማረ_ሀጎስ) GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች_
Автор: Grace Life Community Church
Загружено: 2024-11-27
Просмотров: 5620
Описание:
ወደ ዕብራውያን1፡1-3
1 ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: