ኢራን አሜሪካን በስዕል ሸወደች! ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል ተኮሰች | Iran's "Art" Deception & North Korea's Missile Launch
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-03-05
Просмотров: 48835
Описание:
በዛሬው ልዩ ጥንቅር ዝግጅታችን በዓለም ፖለቲካ ውስጥ መነጋገሪያ የሆኑ ሁለት ዋና ዋና ጉዳዮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ኢራን አሜሪካንና እስራኤልን በስዕል (በፎቶ ኤዲቲንግ) እንዴት ልታታልል ቻለች? በቴክኖሎጂው ዓለም የተፈጠረው አስገራሚው "ሽንገላ" ዝርዝር መረጃ።
ሰሜን ኮሪያ በድጋሚ ሚሳኤል በመተኮስ ዓለምን ያስደነገጠችበትና ለአሜሪካ ያስተላለፈችው መልዕክት።
እነዚህ ክስተቶች የኃይል ሚዛኑን እንዴት ይቀይሩታል? ሙሉውን ዝርዝር በቪዲዮው ይከታተሉ።
Welcome to Gebeya Media!
In today’s Special Edition, we bring you the most talked-out global events:
How Iran allegedly "fooled" the USA and Israel through digital imagery and military decoys. We dive into the details of this technological deception.
North Korea’s latest missile launch and its implications for global security.
Stay tuned for a deep dive into these geopolitical shifts. Don't forget to Like, Share, and Subscribe!
#GebeyaMedia #ገበያፖድካስት #IranVsUSA #NorthKorea #MissileLaunch #BreakingNews #Ethiopia #WorldPolitics #SpecialReport #ገበያሚዲያ #ኢራን #ሰሜንኮሪያ #አሜሪካ #አስገራሚክስተት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: