ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ራስን የመምራት ጉዞ የድል ጥበብ ነዉ [4 መንገዶች]

Автор: Abyssinia Impact

Загружено: 2022-06-03

Просмотров: 669

Описание: ከመንገዶች ሁሉ አንተን ወደ ማንነትህ ከፍታ የሚያመጣህን መንገድ ለይተህ ማወቅ ራስን የመምራት መጀመሪያ ነዉ፡፡

በየትኛዉም መንገድ ተጉዞ ወደ ግቡ መምጣትን የሚያምን ሰዉ ራሱን መምራት አያስፈልገዉም፡፡ መኪና መሪ የተሰራለት ከአንድ መስመር ዉጭ ቢጓዝ ወደ መዳረሻ ከተማዉ መምጣት ስለማይችል ነዉ፡፡ ህይወትም ከተነሳንበት እስከ መዳረሻችን ርቀት የተዘረጋ አንድ ወጥ መንገድ ሊሰመርላት ይገባል፡፡ አንተ ወይም አንቺ ትክክለኛዉን መንገድ ማወቅ ካልቻላችሁ ትክክለኛዉ መሪ መሆን አትችሉም፡፡

ራስን መምራት ሃገርን ከመምራት የሚለየዉ መሪ ማንነትና ተመሪ ማንነት በአንድ ሰዉ ዉስጥ በመኖራቸዉ ነዉ፡፡ የተሻለ እዉቀት፣ ጥበብና ምናብ ያለዉ አንተ መሪ ሲሆን ለግብህ ለመገዛት የሚሰራዉ ተገዥ ማንነት ደግሞ ተመሪዉ አንተ ነህ፡፡
የመረጥነዉ የህይወት መንገድን ለመስራት የሚያስፈልገዉ ቁርጠኝነትን መስራት ካልቻልን ያልመረጥነዉ የህይወት መንገድ ተከታዮች ነን፡፡ ምርጫ መሰረታዊ ነገር ቢሆንም ለምርጫህ እዉነት መገዛት ደግሞ ህጉን ጽኑ ያደርገዋል፡፡

ስለ መንገዳችን እርግጠኞች መሆን ያለብንን ያህል መዳረሻችንን በጥልቀት መረዳት አለብን፡፡ የምትደርሱበት ግብ ከሌላችሁ የምትመሩበት ጥበብ አይኖራችሁም፡፡ ከፊት ለፊታችሁ ያለዉ ጠንካራ መዳረሻ ነዉ አቅጣጫችሁን ሳትስቱ እንድትቆዩ የሚያደርጋችሁ፡፡

የምትደርሱበት ግብ ድረስ የሚያመጣችሁን ዘዴዎችና ጥበቦች መቀየስ አለባችሁ፡፡ ለዚህም ግባችሁን የመረጣችሁበት ምክንያትን በዉል መረዳት ይጠበቅባችኋል፡፡ አንድን ነገር ከሌላ ነገር በተሸለ ሁኔታ የመረጣችሁበትን ጥብቅ ምክንያት ካላወቃችሁ የምትሰጡት ጠንካራ ትኩረትም አይኖራችሁም፡፡

ራስን በመምራት ዉስጥ ትልቁ ፈተና ዉስጣዊና ዉጫዊ ግፊቶችን መቋቋም ነዉ፡፡ እኛ ዉስጥ በጣም የበረታ የሚያልምና የጠነከረ ማንነት እንዳለ ሁሉ ስንፍናን ምርጫዉን ያደረገ ተፈጥሮም አለ፡፡ ነጋችንን ከትናንት አርቀን መስራት ካልቻልን እኛ ራሳችንን መምራት አቁመን ትናንት እኛን መምራት ይጀምራል፡፡

ወደ ኋላ ያልተመለስንባቸዉ አብዛሃኞቹ መንገዶች መመለስ ስላልፈለግን ሳይሆን አሁን ካለንበት ሩቅ ስለሆኑ ብቻ ነዉ፡፡ ከትናንት የራቀ እዉቀት፣ሃሳብና ምናብ ሲኖራችሁ ወደ ነገ የሚሳብ መሪነት የተላበሰ ተፈጥሮ ይኖራችኋል፡፡


#ethiopia #habesha #abyssinia_impact

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ራስን የመምራት ጉዞ  የድል ጥበብ ነዉ [4 መንገዶች]

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ህይወትክን በእዉቀት መለወጥ ትፈልጋለህ ? [ 5 ነጥቦች ]

ህይወትክን በእዉቀት መለወጥ ትፈልጋለህ ? [ 5 ነጥቦች ]

ራስን መምራት / self-coaching

ራስን መምራት / self-coaching

#መንፈሳዊ መረዳትን መፈለግ ክፍል ~1 #Seeking Spiritual Understanding #Amharic Preaching #Part ~1

#መንፈሳዊ መረዳትን መፈለግ ክፍል ~1 #Seeking Spiritual Understanding #Amharic Preaching #Part ~1

Oduu 02/12/2026

Oduu 02/12/2026

Itti yaadanii Duroomuun ni danda’ama “Think and Grow Rich”

Itti yaadanii Duroomuun ni danda’ama “Think and Grow Rich”

የንግግር ጥበብ በ15 ህጎች inspire_ethiopia | ethio_hood | impact_seminar | tibebsilas

የንግግር ጥበብ በ15 ህጎች inspire_ethiopia | ethio_hood | impact_seminar | tibebsilas

Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 1 - Managing Self - Managing Time/ራስን መግዛት ጊዜን መምራት

Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 1 - Managing Self - Managing Time/ራስን መግዛት ጊዜን መምራት

ПЕНИЕ ПТИЦ В СОЛНЕЧНОМ ЛЕСУ ИСЦЕЛЯЕТ ОТ ТРЕВОГ И ПЛОХОГО НАСТРОЕНИЯ.СПОКОЙНЫЕ НЕРВЫ-СПОКОЙНЫЙ СОН

ПЕНИЕ ПТИЦ В СОЛНЕЧНОМ ЛЕСУ ИСЦЕЛЯЕТ ОТ ТРЕВОГ И ПЛОХОГО НАСТРОЕНИЯ.СПОКОЙНЫЕ НЕРВЫ-СПОКОЙНЫЙ СОН

Эти 8 Вещей НИКОГДА Нельзя Принимать ни от Кого! Запомните! | Еврейская Мудрость

Эти 8 Вещей НИКОГДА Нельзя Принимать ни от Кого! Запомните! | Еврейская Мудрость

Срочное обращение военных / Москве поставлены условия

Срочное обращение военных / Москве поставлены условия

4 часа Шопена для обучения, концентрации и релаксации

4 часа Шопена для обучения, концентрации и релаксации

ራስን መግዛት የሚቻለዉስ እንዴት ነዉ?

ራስን መግዛት የሚቻለዉስ እንዴት ነዉ?

የአመራር ጥበብ 01 | Leadership Skills 01

የአመራር ጥበብ 01 | Leadership Skills 01

АВИЦЕННА ЗНАЛ: ПОЖИЛЫЕ, НЕ МОЙТЕСЬ ТАК! ЭТО КРАДЕТ ГОДЫ ЖИЗНИ!

АВИЦЕННА ЗНАЛ: ПОЖИЛЫЕ, НЕ МОЙТЕСЬ ТАК! ЭТО КРАДЕТ ГОДЫ ЖИЗНИ!

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

ራስን መምራት - መግቢያ (1 of 6)

ራስን መምራት - መግቢያ (1 of 6)

Пение Соловья У Тихой Деревенской Речки - Унесёт Ваши Тревоги И Печали. Звуки Природы ASMR.

Пение Соловья У Тихой Деревенской Речки - Унесёт Ваши Тревоги И Печали. Звуки Природы ASMR.

ስኬታማ እንደምትሆኑ የሚያሳዮ 7 ምልክቶች (7 signs you will be successful) in Amharic

ስኬታማ እንደምትሆኑ የሚያሳዮ 7 ምልክቶች (7 signs you will be successful) in Amharic

Японский метод: Как убить любую зависимость

Японский метод: Как убить любую зависимость

Как Сохранить СПОКОЙСТВИЕ даже с НЕВЫНОСИМЫМИ ЛЮДЬМИ | Еврейская Мудрость

Как Сохранить СПОКОЙСТВИЕ даже с НЕВЫНОСИМЫМИ ЛЮДЬМИ | Еврейская Мудрость

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]