ህይወትክን በእዉቀት መለወጥ ትፈልጋለህ ? [ 5 ነጥቦች ]
Автор: Abyssinia Impact
Загружено: 2022-06-05
Просмотров: 350
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ዉስጥ ራሳችን በንባብ ለማብቃትን የሚረዱ ጠቃሚ ሃሳቦች ተካተዋል፡፡
ማንበብ ዋነኛዉ እንጅ ብቸኛዉ የእዉቀት ምንጭ አይደለም፡፡
ማንበብ እንዳንችል ያደረገን ስለ መጽሃፍት ያለን የተጋነነ ዝግ ስሜት ነዉ፡፡
ለንባብ ስንዘጋጅ አጠገባችን ካለ አንድ ሰዉ ጋር ከማዉራት የተለየ ስዕል ሊኖረን አይገባም፡፡
በፍላጎታችሁና በምታነቡት መጽሃፍ መካከል ያለዉ የዘዉግ መቀራረብ ለንባብ ብቁ ያደርጋችኋል፡፡
የንባብ አቅማችን እንዴት መቀየር እንችላለን?
#ethiopia #habesha #abyssinia_impact
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: