ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Selamawit Admassu

Автор: Selamawit Admassu official

Загружено: 2025-12-22

Просмотров: 534

Описание: ማጉረምረም

ዘሁ 14:26-27 " እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው ይህ ክፉ ማህበረሰብ በእኔ ላይ የሚያጉረመርሙ እስከ መቼ ነው? የእነዚህን ነጭናጮች  እስራኤላውያን ማጉረምረም ሰምቻለሁ"

👉ማጉረምረም ያለ ማቋረጥ ክፍተትን፣ ጎዶሎን በማየት የሚመጣ ቅራኔ ማለት ነው::

👉Complainer በግሪክ ፍቺው የተቀመጠውን ቃል ስንመለከት " በህይወቱ የተናደደ፣ የተበሳጨ ሰው" ማለት ነው
ስለጎደለን ነገር ባለማቋረጥ እያሰብን ፣ ባለን ነገር ደስ መሰኘትና ማመስገን አለመቻል ማለት ነው Dissatisfaction and unhappy about everything

👉 ከዛሬ ጋር የሚያጣላ፣ ደስታን የሚነጥቅ፣ ጉዞን የሚረብሽ
የሚያጎብጥ ሸክም ነው፣

👉ውስጥ ውስጡን በምስጥ  እንደተበላ እንጨት ህይወትን ይጎዳል::
መራራነትን ይወልዳልና እንደካንሰር ነው::

👉መቼም ቢሆን ለችግሮቻችን ትክክለኛ ምላሽ ሆኖ አያውቅም
ልክ ዝናም እንደሌለው ደመና ነው ስናጉረመርም ውለን ብናድር ለህይወታችን ጠብ የሚል ነገር የለውም

1. በረከታችንን እንዳንቆጥር የሚያሳውር ነገር ነው …  ዘጸ 16-2-3

2.ወደ ተነገረልን እና አምላክ ወደ ሰጠን ተስፋ እንዳንገባ  እያንከራተተ ያዘገየናል
አሰነካክሎ ከመንገድ ያስቀራል፣ ፍጻሜን ያበላሻል፣  ዘሁ 14፣27-30

ዛሬ በማጉረምረም ብዛት የተዘጉ በሮቻችንን እንከፍት ዘንድ፣  ይሄንን ክፉ ቀንበር ከላያችን በቅዱስ ቃሉ ስልጣን እንሰብር ዘንድ በረከታችንን እንቁጠር!!

#amharicmezmur #asterabebe #gospelsong #ethiopianprotestant ##ethiopia #pastor #church ##sho

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Selamawit Admassu

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

#ጭንቀት #Selamawit Admassu #The Shepherd way#የእረኛው መንገድ

#ጭንቀት #Selamawit Admassu #The Shepherd way#የእረኛው መንገድ

በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025

በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025

Selamawit Admasu #የትጋት ትሩፋቶች #The Rewards of Diligence #የእረኛው መንገድ

Selamawit Admasu #የትጋት ትሩፋቶች #The Rewards of Diligence #የእረኛው መንገድ

መጨረሻው አስለቀሰኝ! ምስኪኑ ጫማ ሰፊ የእድሜ ልክ ቁጠባውን ለደሃዋ ልጅ ሰጣት!ከዓመታት በኋላ ደረሰችለት! One Kind Act Changed Everything

መጨረሻው አስለቀሰኝ! ምስኪኑ ጫማ ሰፊ የእድሜ ልክ ቁጠባውን ለደሃዋ ልጅ ሰጣት!ከዓመታት በኋላ ደረሰችለት! One Kind Act Changed Everything

መቼም ሀብታም የማይሆኑ 7 አይነት ሰዎች | 7 Types of People Who Will Never Be Rich

መቼም ሀብታም የማይሆኑ 7 አይነት ሰዎች | 7 Types of People Who Will Never Be Rich

ጋባዥን የሚያናድድ የተጋባዥ ድርጊት? ...

ጋባዥን የሚያናድድ የተጋባዥ ድርጊት? ... "መንሰፍሰፍ" 😂😂//የቤተሰብ ጨዋታ// SE24 EP 243

Yamiral Selamawit Admassu and Endale Woldegiworgis gospel Songs 2024

Yamiral Selamawit Admassu and Endale Woldegiworgis gospel Songs 2024

ሰው ተስፋ መሆን አይችልም! የሚስ ቸኮሌት ቤት እና ህይወት! | Ms. Chocolate #marakiweg  #lifestyle

ሰው ተስፋ መሆን አይችልም! የሚስ ቸኮሌት ቤት እና ህይወት! | Ms. Chocolate #marakiweg #lifestyle

በድንገት ወደ ቤቴ የገባው ሰው መጨረሻ! ሴቶች ከእኔ የህይወት መንገድ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

በድንገት ወደ ቤቴ የገባው ሰው መጨረሻ! ሴቶች ከእኔ የህይወት መንገድ ተማሩ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ውሎ እስርቤት DMN has spent a day at ICE detention center

ውሎ እስርቤት DMN has spent a day at ICE detention center

በትንሽ ነገር አትደሰቱ !|Prophet Tilahun Tsegaye| #newethiopianmezmur #orthodoxmezmur #habesha #ethiopia

በትንሽ ነገር አትደሰቱ !|Prophet Tilahun Tsegaye| #newethiopianmezmur #orthodoxmezmur #habesha #ethiopia

Endegenaye | እንደገናዬ | Selam Admassu Ethiopian Protestant Mezmur

Endegenaye | እንደገናዬ | Selam Admassu Ethiopian Protestant Mezmur

ለውጥን ከእኔ መጀመር! #SelamawitAdmassu#የእረኛውመንገድ

ለውጥን ከእኔ መጀመር! #SelamawitAdmassu#የእረኛውመንገድ

በወንድ እና በሴት መሃከል እኩልነት የሚባል ነገር የለም! ኢብሳ ደሚና _Ibsa Damiinaa @ibsadamiinaa

በወንድ እና በሴት መሃከል እኩልነት የሚባል ነገር የለም! ኢብሳ ደሚና _Ibsa Damiinaa @ibsadamiinaa

የህፃን አና አስቂኝ ስራዎች#Ethiopian famous TikToker Anna's funny video

የህፃን አና አስቂኝ ስራዎች#Ethiopian famous TikToker Anna's funny video

በትዳር ውስጥ በገንዘብ አጠቃቀም  ምክንያት በጥንዶች መካከል ክፍተት የሚፈጥሩ አራት ነጥቦች !!!

በትዳር ውስጥ በገንዘብ አጠቃቀም  ምክንያት በጥንዶች መካከል ክፍተት የሚፈጥሩ አራት ነጥቦች !!!

መንፈሳዊ ውጊያዎችን የምናሸንፍበት 6 መንገዶች #evangelisteyu #how to win spiritual battle

መንፈሳዊ ውጊያዎችን የምናሸንፍበት 6 መንገዶች #evangelisteyu #how to win spiritual battle

ታላቁ #የብልፅግና በር #የእረኛው መንገድ #Selamawit Admassu

ታላቁ #የብልፅግና በር #የእረኛው መንገድ #Selamawit Admassu

Tamirat haile #12 Full Album Amharic Gospel bes Song Collection 2018

Tamirat haile #12 Full Album Amharic Gospel bes Song Collection 2018

‘መጓጓቴ’ ግራ ቀኙን እንዳላይ አደረገኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

‘መጓጓቴ’ ግራ ቀኙን እንዳላይ አደረገኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]