ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025

Автор: Selamawit Admassu official

Загружено: 2025-12-30

Просмотров: 268

Описание: Growing in good character

👉 Good character means who we truly are when no one is watching us.

👉 Good character is built on honesty, kindness, patience, respect for others, self-control, and the wisdom to lead oneself responsibly. It is the expression of a person’s inner strength and quality.

When our thoughts, words, and actions are aligned in the right way, we say that a person has good character.

👉 Good character is a powerful force that can determine the outcome of our life journey. It is our armor and provision that enables us to move forward victoriously in every step we take.

👉People may doubt our words, but they will always believe the character that is revealed through our actions.

The Bible speaks a lot about good character. It teaches that character matters more than appearance, success, or words.

The Bible teaches that good character is Christlike character—a life shaped by love, truth, humility, and obedience to God

በመልካም ባህሪ ማደግ

👉መልካም ባህሪ ማለት:- ማንም ሰው ፦
እያየንም ሆነ፣ ሊያየን በማይችልበት ቦታ ልንሆነው የምንችለው ትክክለኛ ነገር ማለት ነው።

👉መልካም ባህሪ በታማኝነት ፣ በደግነት ፣ በትዕግሥት ፣ ሌሎችን በማክበር ፣ ራስን በመግዛት ና በሀላፊነት ራስን የመምራት ጥበብ የተቀነበበ ነው::

የአንድ ሰው ውስጣዊ ጥንካሬ (quality ) መገለጫ ነው። አስተሳሰባችን ፣ንግግራችንና ድርጊቶቻችንን በትክክለኛው መንገድ መሆን ሲችል መልካም ባህሪ አለው ፣ አላት እንባላለን ።

👉መልካም ባህሪ በህይወት ጉዟችን ፍፃሚያችንን ሊወሰን የሚችል ኃያል ነገር ነው። በመንገዳችን ሁሉ ድልን እየተጎናፀፍን ወደ ፊት እንድንገሰግስ የሚያደርገን የጦር ትጥቅና ስንቃችን ነው::

ሰዎች ንግግራችንን ሊጠራጠሩ ይችላሉ  በድርጊት የሚገለጠውን ባህሪያችንን ግን ፈፅሞ ያምናሉ ::

መጽሐፍ ቅዱሳችን በመልካም ባህሪ መመላለስ ያለውን ፋይዳ ሲናገር:-

1. በሌሎች ህይወት ላይ በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠርና ለክርስቶስ ለመማረክ ቀናውና የተሳካው መንገድ ነው። people believe What you do, not just What you say

1ኛ ጢሞ 4:12 " በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው።"

ማቴ 5:16  "መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።"

2. በመልካም ባህሪ መመላለስ በረከቱ በቀዳሚነት ለራስ ነው። ምክኒያቱም ምንም ሊያደርጉልን ለማይችሉ ሰዎች በመልካምነትና በፍቅር treat የምናደርግበትን መንገድ እግዚአብሔር ስለሚያይና ስለሚከፍል ነው ።

ምሳ 11:3 ቅኖች ቅንነታቸው ትመራቸዋለች፤ ወስላቶችን ግን ጠማማነታቸው ታጠፋቸዋለች።

   3. ስኬቶቻችንን የምናስቸኩልበት መሳሪያ ነው።

መዝ 84:11 "እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።"

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
በመልካም ባህሪ ማደግ, growing in good character Selamawit Admassu,December 30, 2025

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Познавательная беседа с моей дочерью! Бенни Хинн

Познавательная беседа с моей дочерью! Бенни Хинн

#ጭንቀት #Selamawit Admassu #The Shepherd way#የእረኛው መንገድ

#ጭንቀት #Selamawit Admassu #The Shepherd way#የእረኛው መንገድ

ታላቁ #የብልፅግና በር #የእረኛው መንገድ #Selamawit Admassu

ታላቁ #የብልፅግና በር #የእረኛው መንገድ #Selamawit Admassu

Selamawit Admassu#ማጉረምረም#የእረኛው መንገድ #December 22, 2025

Selamawit Admassu#ማጉረምረም#የእረኛው መንገድ #December 22, 2025

5 ጥበባዊ ነጥብታት ንውሽጣዊ ሓይሊ

5 ጥበባዊ ነጥብታት ንውሽጣዊ ሓይሊ

Английский без зубрёжки. Метод Chunking + готовые фразы.

Английский без зубрёжки. Метод Chunking + готовые фразы.

በትዳር ውስጥ በገንዘብ አጠቃቀም  ምክንያት በጥንዶች መካከል ክፍተት የሚፈጥሩ አራት ነጥቦች !!!

በትዳር ውስጥ በገንዘብ አጠቃቀም  ምክንያት በጥንዶች መካከል ክፍተት የሚፈጥሩ አራት ነጥቦች !!!

ለውጥን ከእኔ መጀመር! #SelamawitAdmassu#የእረኛውመንገድ

ለውጥን ከእኔ መጀመር! #SelamawitAdmassu#የእረኛውመንገድ

Kemayimech hunetawoche Live worship |ከማይመቹ ሁኔታዎቼ | Aster Abebe Hallelujah worship tour Ottawa 2025

Kemayimech hunetawoche Live worship |ከማይመቹ ሁኔታዎቼ | Aster Abebe Hallelujah worship tour Ottawa 2025

Selamawit Admasu #የትጋት ትሩፋቶች #The Rewards of Diligence #የእረኛው መንገድ

Selamawit Admasu #የትጋት ትሩፋቶች #The Rewards of Diligence #የእረኛው መንገድ

Lili Tilahun /ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ስብስብ / (የሊሊ ጥላሁን) / Nonstop Slow Ethiopian Protestant Mezmur 2025

Lili Tilahun /ተወዳጅ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ስብስብ / (የሊሊ ጥላሁን) / Nonstop Slow Ethiopian Protestant Mezmur 2025

እርኩስ መንፈስ በአማኞች ውስጥ ልገባ ይችላል? | @1BibleAnswers

እርኩስ መንፈስ በአማኞች ውስጥ ልገባ ይችላል? | @1BibleAnswers

🔴መልስ ሳታገኙ ርዕስ አትቀይሩ | Do not shift your focus until the revelation comes|#kingdomsound#habesha#2026

🔴መልስ ሳታገኙ ርዕስ አትቀይሩ | Do not shift your focus until the revelation comes|#kingdomsound#habesha#2026

ረጋ ያሉ የፀሎት መዝሙሮች |Protestant Mezmur new | Mezmur protestant |New Protestant mezmur 2017/2025

ረጋ ያሉ የፀሎት መዝሙሮች |Protestant Mezmur new | Mezmur protestant |New Protestant mezmur 2017/2025

🛑ሰው እና ባህሪይ II Person and personality II በሬቨረንድ ዶክተር ተዘራ ያሬድ ‪‬ ‪@Revtezerayared‬

🛑ሰው እና ባህሪይ II Person and personality II በሬቨረንድ ዶክተር ተዘራ ያሬድ ‪‬ ‪@Revtezerayared‬

EPISODE 5 I AM NOT CRAZY I AM JUST TELLING YOU THE TRUTH.

EPISODE 5 I AM NOT CRAZY I AM JUST TELLING YOU THE TRUTH.

ታላቁ የእግዚአብሔር ኃይል | @1BibleAnswers

ታላቁ የእግዚአብሔር ኃይል | @1BibleAnswers

🔴ዘማሪት አዜብ ሀይሉ እልፍ ወደ መሀል ሙሉ አልበም #እልፍ ወደ መሀል #አዜብ ሀይሉ🔴

🔴ዘማሪት አዜብ ሀይሉ እልፍ ወደ መሀል ሙሉ አልበም #እልፍ ወደ መሀል #አዜብ ሀይሉ🔴

እንዴት ላሰላስል /How to meditation  || Minister Heaven Getachew  | #graceministry #2026 @JHEAVENTub

እንዴት ላሰላስል /How to meditation || Minister Heaven Getachew | #graceministry #2026 @JHEAVENTub

ደሃ መሆን የእግዚአብሄር ፈቃድ ነው? || በሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው ዶ/ር || 23/05/2018 ዓ.ም

ደሃ መሆን የእግዚአብሄር ፈቃድ ነው? || በሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው ዶ/ር || 23/05/2018 ዓ.ም

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]