በመስቀሉ (በመከራው) መንገድ ክፍል 2 - መንፈሳዊ ጉዞ ወደቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም
Автор: SelamtaLondon
Загружено: 2021-05-15
Просмотров: 578
Описание:
ጆሮዎቼን ክልል፣ እንዳይሰሙ ክፉ፣
ጋርዳቸው ዐይኖቼን፣ እንዳያዩ ጥፉ፣
ወለም ዘለም ብሎ፣ ምላሴ አንደበቴ፣
ሰውን የማስከፋ ሳልሆን ባድራጎቴ
ምርጫ የሰጠኸኝ፣ የፍቅር ባለቤት፣
ደግ አስቤ እንዳደርግ፣ ባርከው የኔን ጥረት።
A travel note of pilgrimage to the Holy Land, Jerusalem, January 2020
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: