⛪️ልብ የሚነኩ የንስሐ ዝማሬዎች ስብስብ | የጾም መዝሙሮችTouching Ethiopian Orthodox Repentance Mezmurs
Автор: አትሮንስ media
Загружено: 2026-02-16
Просмотров: 13864
Описание:
"እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረኝ..."
በጾም ወቅት ወደ ፈጣሪያችን በንስሐ የምንቀርብባቸው፣ መንፈስን የሚያድሱ እና ለጸሎት የሚያነቃቁ የተመረጡ የንስሐ ዝማሬዎችን በዚህ ስብስብ አዘጋጅተንላችኋል።
✅ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
ልብ የሚነኩ የንስሐ መዝሙሮች
ለጾም ወቅት የሚሆኑ ዝማሬዎች
ለጸሎት የሚረዱ መንፈሳዊ ስብስቦች
🔔 አትሮንስ ሚዲያ (Atrons Media) መንፈሳዊ ይዘት ያላቸውን ቪዲዮዎች የሚያቀርብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ።
ቪዲዮውን ለሌሎች እንዲደርስ Like እና Share በማድረግ መንፈሳዊ አገልግሎቱን ይደግፉ።
This is a curated collection of spiritual Ethiopian Orthodox Tewahedo hymns focused on repentance (Nisaha) and the fasting season. May these songs bring peace and spiritual growth to your soul."
"ይህ የዝማሬ ስብስብ በንስሐ እና በጾም ወቅት የሚዘመሩ መንፈሳዊ መዝሙሮችን የያዘ ነው። እነዚህ ዝማሬዎች ለነፍስዎ ሰላምንና መንፈሳዊ ጥንካ
#AtronsMedia #EthiopianOrthodox #NisehaMezmur #TsomMezmur #የንስሐመዝሙር #አትሮንስሚዲያ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: