ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Subscribe🔔Like,Comment&Share

Автор: Mekedonia-መቄዶንያ

Загружено: 2026-03-20

Просмотров: 13678

Описание: እየተካሄደ ባለው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ!
Subscribe🔔,Like👍,Comment💬&Share↗ያድርጉ
በግልዎ፣ በቤተሰብ ስም፣ በልጆችዎ ስም፣ በመኖሪያ መንደር ማህበር ስም፣ በዕድር፣ በመ/ቤት (በተቋሙ ስም እና ሰራተኞች አዋጥተው በተቋሙ ሰራተኞች ስም)፣ በት/ቤት (በት/ቤቱ ስም፣ ሰራተኞች አዋጥተው በት/ቤቱ ሰራተኞች ስም እና ወላጆች በልጃቸው እና በት/ቤቱ ስም)፣ በማህበር ስም፣ በሚኖሩበት አካባቢ ስም መለገስ ይቻላል።

Zelle/CashApp: 240-938-2992
Wells Fargo: 6089212333
Com.Bank of ETH.: 1000415056447
Swift code: CBETETAA
GoFundMe: https://gofund.me/799731ad
GoFundMe: Mekedonia
Wells Fargo: 6089 212 333
የቴሌብር፣ የኢት.ንግድ ባንክና ሁሉም ባንኮች ሂሳብ ቁጥር 7979 https://bit.ly/MekedoniaCharityAssoci...
Telebirr Fundraising: Mekedonia
CBE Birr App: Mekedonia
M-Pesa App: Mekedonia
ከውጭ ለምትደውሉ በስልክ ቁጥሮቻችን
0949494949/0979797979/0989898989
ከሀገር ውስጥ ለምትደውሉ 8131
ይህን የመቄዶንያ YouTube እየተከታተሉ ይሳተፉ!
Subscribe, Like, Comment & Share
   / @mekedonia  

በእርስዎ እርዳታ ብዙ ሰዎች ከጎዳና ይነሳሉ።

መቄዶንያ ከ9ሺህ በላይ የሚሆኑ ተገልጋዮችን በ56 ከተሞች ውስጥ ቅርንጫፍ በመክፈት እየረዳ ይገኛል። መቄዶንያ በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር ወጪ ያወጣል።

በMekedonia-መቄዶንያ ዩትዩብ ቻነሎች በየቀኑ በቀጥታ ስርጭት አሁንም እየተላለፈ ያለውን ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት Like እና Share ያድርጉ።


ተጨማሪ ሰዎችን ከጎዳና አንስተን ለማኖር እንድንችል በመገንባት ላይ የምንገኘው 3,600 ካ.ሜ ላይ የሚያርፈው ሁለት ቤዝመንቶችን ጨምሮ 15 ወለል በአጠቃላይ 54,000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ሕንፃ ቀሪ ስራዎችን ለማከናወን የወለል ንጣፍ ስራ፣ ሴራሚክ፣ ግራናይት፣ የባኞ ቤት እቃዎች፣ መታጠቢያ ዲሽ፣ 7 ግዙፍ ሊፍቶች፣ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ መብራት እና የፍሳሽ ዝርጋታ፣ የደረጃ ስራዎች፣ ቀለም፣ ኳርትዝ፣ ጂፕሰም ስራዎች፣ 5 ሺህ ሰው ለሚይዝ አዳራሽ የመድረክ፣ መብራትና ድምፅ ስራ፣ እንዲሁም ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራዎች ሰርቶ ለማጠናቀቅ እና በክልል ቅርንጫፎች በ15 ከተሞች ለምናደርገው ግንባታ መጨረሻ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃል፡፡

ቢያንስ 10 ሰዎች እንዲረዱን ያድርጉ።

ያገለገሉ አልባሳትና የሚወገዱ ቁሳቁሶችን መጥተው ይለግሱ።

ይምጡና ይጎብኙ!
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
ብንያም በለጠ

9,000 በላይ ሰዎች 56 ከተሞች
3,000 የሚሆኑ አዕምሮ ህሙማን
3,200 ዳይፐር ተጠቃሚዎች (በቀን 3/4 ጊዜ ተቀይሮ)
ከ1,000 በላይ ድነው ስራ የጀመሩ
በየቀኑ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ
አሁንም ከ5,000 በላይ ለመግባት የተመዘገቡ ያሉት
#Mekedonia-መቄዶንያ #Mekedonia #መቄዶንያ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Subscribe🔔Like,Comment&Share

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

//በስንቱ// BESINTU

//በስንቱ// BESINTU "ደሜን አታቀዝቅዘው"😂

📌ሰሞንኛ..የጋዝ ዋጋ እየጨመረ መምጣት አሳሳቢነት/ የጦርነቱ ጫና በኢኮኖሚው ላይ/በህፃናት ክትባት የተጣለው እግድ / የአወሮፖውያን ምላሽ ለፕሬስዳንቱ ጥሪ‼️

📌ሰሞንኛ..የጋዝ ዋጋ እየጨመረ መምጣት አሳሳቢነት/ የጦርነቱ ጫና በኢኮኖሚው ላይ/በህፃናት ክትባት የተጣለው እግድ / የአወሮፖውያን ምላሽ ለፕሬስዳንቱ ጥሪ‼️

የመከታው ካማካዚ ድሮን፣ ኦነግ በአማራ ክልል፣

የመከታው ካማካዚ ድሮን፣ ኦነግ በአማራ ክልል፣ "በልጅ አባትን መግደል"

#ጳጳስ_ሆነችባቸው#የፆም_ቂቤ_በስውሯ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

#ጳጳስ_ሆነችባቸው#የፆም_ቂቤ_በስውሯ |ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

“የጦርነት ድንጋይ..” ዐቢይ፣ ፋኖ ድሮንና የመከላከያ ምላሽ፣ የጌታቸው ክስ “ድንኩልና ደብረፅዮን”፣

“የጦርነት ድንጋይ..” ዐቢይ፣ ፋኖ ድሮንና የመከላከያ ምላሽ፣ የጌታቸው ክስ “ድንኩልና ደብረፅዮን”፣ "እንዘጋጅ" ጄኔራሉ፣ የታዬ ደንደዓ ፍርድ | EF

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 20, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 20, 2026

Anchor Media የባንኮች እጣ ፈንታ፥ የነዳጅ እጥረት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ፥ የኢትዮጵያ ብር ከዓለም 3ኛው ደካማ ገንዘብ መሆኑ፥ ምርጫውና የህዝብ አመጽ

Anchor Media የባንኮች እጣ ፈንታ፥ የነዳጅ እጥረት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ፥ የኢትዮጵያ ብር ከዓለም 3ኛው ደካማ ገንዘብ መሆኑ፥ ምርጫውና የህዝብ አመጽ

ባለጠጋው በመጨረሻም ወደ ህዝብ መጣ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ባለጠጋው በመጨረሻም ወደ ህዝብ መጣ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

EMS Eletawi የደቡብ ጎንደር ውጊያና የብልጽግና ፕሮፓጋንዳ Thu 19 Mar 2026

EMS Eletawi የደቡብ ጎንደር ውጊያና የብልጽግና ፕሮፓጋንዳ Thu 19 Mar 2026

Subscribe🔔Like,Comment&Share #ቀን 2 መጋቢት 6 የተጀመረው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ MekedoniaFundraising #mekedonia

Subscribe🔔Like,Comment&Share #ቀን 2 መጋቢት 6 የተጀመረው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ MekedoniaFundraising #mekedonia

3 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን 227,381 እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share #mekedonia #livestream

3 ቀናት ብቻ ቀሩ፤ መጋቢት 6 ምሽት 12:00 ሰዓት ይጠብቁን 227,381 እስከዚያው Subscribe🔔Like👍Share #mekedonia #livestream

ጭቃ አቡክተን ተገባበዝን #sami #leyutune #samivlog

ጭቃ አቡክተን ተገባበዝን #sami #leyutune #samivlog

የብርሃኑ ነጋ ስንብትና ምስጢሮች ፤ ''በረከት ሕይወቴን አደራ'' የብርሃኑ ነጋ ሌጋሲ ምንድነው ? ጥናታዊ ዝግጅት |ETHIO FORUM

የብርሃኑ ነጋ ስንብትና ምስጢሮች ፤ ''በረከት ሕይወቴን አደራ'' የብርሃኑ ነጋ ሌጋሲ ምንድነው ? ጥናታዊ ዝግጅት |ETHIO FORUM

የነፃነት ወርቅነህ ባለቤት በእንባ ተናገረች ያልተሰማው አስደንጋጭ ጉድ ወጣ  Guramatle Media News

የነፃነት ወርቅነህ ባለቤት በእንባ ተናገረች ያልተሰማው አስደንጋጭ ጉድ ወጣ Guramatle Media News

Rymanowski, Szewko: W czyim interesie?

Rymanowski, Szewko: W czyim interesie?

"ለጥቂት ጊዜ አብሬዎት እዚህ መቀመጥ እችላለሁ?" አንዲት ድሃ ጥቁር ትንሽ ልጅ ቢሊየነሩን በሹክሹክታ ጠየቀችው - ከዚያም ይህ ተፈጠረ

Eskalacja Trumpa! Potężne ataki na pola gazowe! Czeka nas wielki kryzys? — Piotr Zychowicz

Eskalacja Trumpa! Potężne ataki na pola gazowe! Czeka nas wielki kryzys? — Piotr Zychowicz

Напали на Иран. Уничтожили весь мир.

Напали на Иран. Уничтожили весь мир.

DW Amharic የሐሙስ መጋቢት 10 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

DW Amharic የሐሙስ መጋቢት 10 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

КЛАССИЧЕСКАЯ МУЗЫКА ДЛЯ ВОССТАНОВЛЕНИЯ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ🌿 Нежная музыка успокаивает нервную систему 22

КЛАССИЧЕСКАЯ МУЗЫКА ДЛЯ ВОССТАНОВЛЕНИЯ НЕРВНОЙ СИСТЕМЫ🌿 Нежная музыка успокаивает нервную систему 22

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]