ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ዳሰሳ፡- መኃልየ መኃልይ Song of Songs

Автор: BibleProject - Amharic / አማርኛ

Загружено: 2024-08-12

Просмотров: 4473

Описание: የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን መኃልየ መኃልይ ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መኃልየ መኃልይ የእግዚአብሔርን የፍቅር ስጦታ እና ጾታዊ ፍላጎትን ውበት እና ኀያልነት የሚያንጸባርቁ የጥንት እስራኤላውያን የፍቅር ግጥሞች ስብስብ ነው።

#BibleProject #Bible #መኃልየ መኃልይ

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው።

#BibleProject #Bible #የስደት መንገድ

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v

ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ዳሰሳ፡- መኃልየ መኃልይ   Song of Songs

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ዳሰሳ፡- ሩት  Ruth

ዳሰሳ፡- ሩት Ruth

ዳሰሳ፡- ኢዮብ  Job

ዳሰሳ፡- ኢዮብ Job

1/6 | እግዚአብሔር እና ቅዱስ ቃሉ | ፓስተር ተመስገን ቡልቲ

1/6 | እግዚአብሔር እና ቅዱስ ቃሉ | ፓስተር ተመስገን ቡልቲ

"የመኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን መጽሐፍ መግቢያ" - ዲ/ን አቤል ካሳሁን l Introduction to The Book of Song of Solomon - Dn Abel

ПОЧЕМУ БОГ ВЗЯЛ ИЛИЮ ЖИВЫМ НА НЕБО В ОГНЕННОЙ КОЛЕСНИЦЕ? | БИБЛЕЙСКИЙ ДОКУМЕНТАЛЬНЫЙ ФИЛЬМ

ПОЧЕМУ БОГ ВЗЯЛ ИЛИЮ ЖИВЫМ НА НЕБО В ОГНЕННОЙ КОЛЕСНИЦЕ? | БИБЛЕЙСКИЙ ДОКУМЕНТАЛЬНЫЙ ФИЛЬМ

ዘፍጥረት መግቢያ @aplosshow bible study

ዘፍጥረት መግቢያ @aplosshow bible study

መፅናናት || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

መፅናናት || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

የ ሮሜ 8:34 መልስ  በ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ

የ ሮሜ 8:34 መልስ በ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ

ዳሰሳ፡- ሰቆቃወ ኤርምያስ  Lamentations

ዳሰሳ፡- ሰቆቃወ ኤርምያስ Lamentations

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | March 18,2023

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | March 18,2023

Генеалогическое древо Иисуса, объяснено

Генеалогическое древо Иисуса, объяснено

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 40-66 Isaiah

ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 40-66 Isaiah

ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ  Ezra-Nehemiah

ዳሰሳ፡- ዕዝራ-ነህምያ Ezra-Nehemiah

MK TV ዐውደ መጻሕፍት፡- መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን // ክፍል አንድ

MK TV ዐውደ መጻሕፍት፡- መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን // ክፍል አንድ

ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ነገስት  1-2 Kings

ዳሰሳ፡- 1ኛ-2ኛ ነገስት 1-2 Kings

ОН НЕ БЫЛ ИЗБРАН — НО ИМЕННО ЕМУ СУЖДЕНО УВИДЕТЬ, КАК НАЧИНАЕТСЯ КОНЕЦ ВРЕМЁН! ДРАМА

ОН НЕ БЫЛ ИЗБРАН — НО ИМЕННО ЕМУ СУЖДЕНО УВИДЕТЬ, КАК НАЧИНАЕТСЯ КОНЕЦ ВРЕМЁН! ДРАМА

#1 መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን መግቢያ ~ ክፍል 1 / #1 Song of Solomon Teaching PART 1

#1 መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን መግቢያ ~ ክፍል 1 / #1 Song of Solomon Teaching PART 1

Что Библия говорит об употреблении вина?

Что Библия говорит об употреблении вина?

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዳንኤል  Daniel

ዳሰሳ፡- ትንቢተ ዳንኤል Daniel

Assim era a Vida no Mundo ANTES DO DILÚVIO há 5.000 Anos | (DOCUMENTÁRIO)

Assim era a Vida no Mundo ANTES DO DILÚVIO há 5.000 Anos | (DOCUMENTÁRIO)

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]