ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች - መጋቢት 2/2018 | Gebeya News | Ethiopia

Автор: Gebeya Media - ገበያ

Загружено: 2026-03-11

Просмотров: 11666

Описание: ከሃገር ውስጥ
የቁጠባ ግብይት ስርዓት፦ የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ማብቂያ ስለማይታወቅ መንግሥት የቁጠባ ግብይት ስርዓት ሊተገበር ይችላል ሲል ሚኒስቴሩ አስታወቀ።
የአውሮፕላን ቲኬት ዋጋ፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ቲኬት ዋጋ ላይ ጭማሪ ሊያደርግ እንደሚችል አስታወቀ።
የዋጋ ግሽበት፦ የየካቲት ወር 2018 ዓ.ም የምግብና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች ዋጋ 10.8 በመቶ መጨመሩን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ።
ከውጭ
የኢራን ጥቃት፦ ኢራን በሰነዘረችው ጥቃት በዱባይ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ድሮኖች መውደቃቸውና በባህር ላይ የሚጓዙ መርከቦች መመታታቸው ተነገረ።
የኢራን ኤምባሲ፦ በኒው ዴልሂ የሚገኘው የኢራን ኤምባሲ የካሽሚር ፖለቲከኞች ዋነኛ የዲፕሎማሲ መገናኛ ማዕከል መሆኑ ተገለፀ።
ጥቃት ተፈጸመ፦ በሆርሙዝ ወሽመጥ ሦስት የንግድ መርከቦች በጥቃት ተመቱ።
የፈረንሳይ ተቃውሞ፦ ፈረንሳይ በአሜሪካና እስራኤል በኢራን ላይ የተከፈተውን ጥቃት እንደማትደግፍ አስታወቀች፡፡
ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
///
In today’s update, we bring you the following major headlines:
Local News
• Austerity Trade System: The Ministry announced that the government may implement an austerity trade system, as there is no foreseeable end to the crisis in the Middle East.
• Airfare Updates: Ethiopian Airlines announced that it may introduce price increases on flight tickets.
• Inflation Trends: The Ethiopian Statistics Service reported that the price of food and non-alcoholic beverages rose by 10.8% in the month of February 2026.
International News
• Iranian Attacks: Reports indicate that drones fell near Dubai International Airport and maritime vessels were struck following attacks launched by Iran.
• Diplomatic Hub in New Delhi: The Iranian Embassy in New Delhi has reportedly become a primary diplomatic meeting hub for Kashmiri politicians.
• Maritime Strikes: Three commercial vessels were hit by attacks in the Strait of Hormuz.
• French Opposition: France announced that it does not support the attacks launched by the United States and Israel against Iran.
________________________________________
Watch the full video for the complete details. If you are new to our channel, please subscribe to join our community!

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች - መጋቢት 2/2018 | Gebeya News | Ethiopia

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ዐቢይ ወደ ቢን ዛይድ ለምን ሄዱ?20 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስቱ|ETHIO FFORUM

ዐቢይ ወደ ቢን ዛይድ ለምን ሄዱ?20 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስቱ|ETHIO FFORUM

Ethiopia - አሜሪካ በአየር በባህር አስደንጋጭ ጉዳት፣ የመቀሌው አደገኛ ውጥረት፣ ‘’የጠቅላዩ ጉዞ ጦር ሜዳ እንመዝመት’’፣

Ethiopia - አሜሪካ በአየር በባህር አስደንጋጭ ጉዳት፣ የመቀሌው አደገኛ ውጥረት፣ ‘’የጠቅላዩ ጉዞ ጦር ሜዳ እንመዝመት’’፣ "የኢራኑ መሪ አሉ" ትራምፕ

TBS TV| ደረቕ እንጀራ ብግጥሚ | ተሸላሚ ወርቃዊት ሰንበት ገጢሙልና || ወርቃዊ ሰንበት ||

TBS TV| ደረቕ እንጀራ ብግጥሚ | ተሸላሚ ወርቃዊት ሰንበት ገጢሙልና || ወርቃዊ ሰንበት ||

Ethiopia - ጠቅላዩ በጦርነቱ ቀጠና

Ethiopia - ጠቅላዩ በጦርነቱ ቀጠና "ጨለማ አወርሳቸዋለሁ"ኢራን

ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - መጋቢት 4/2018 | Exchange Dollar | Gebeya News

ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - መጋቢት 4/2018 | Exchange Dollar | Gebeya News

Anchor Media ፋኖ በአሜሪካን በሽብርተኝነት ተፈርጇልን? የሰሎሞን ቦጋለ ጉዳይ

Anchor Media ፋኖ በአሜሪካን በሽብርተኝነት ተፈርጇልን? የሰሎሞን ቦጋለ ጉዳይ

ይህ ይሆናል ብዬ በፍፁም አልጠበኩም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝEyoha Media |Ethiopia | Habesha

ይህ ይሆናል ብዬ በፍፁም አልጠበኩም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰምቶ ይፍረደኝEyoha Media |Ethiopia | Habesha

ማን ቀድሞ መተኮስ ያቆማል  | ሆርሙዝ ተዘጋ ፤ ዳፋው!  | NBC ዓለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

ማን ቀድሞ መተኮስ ያቆማል | ሆርሙዝ ተዘጋ ፤ ዳፋው! | NBC ዓለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

Ethiopia - ከኢራን አስደንጋጭ ትዕዛዝ!፣ የጠቅላዩ አደገኛ ጉዞ!፣ የኢራን ጦርነት ወደ አፍሪካ ቀንድ መጣ፣ ታይቶ የማይታወቀው የነዳጅ እጥረት

Ethiopia - ከኢራን አስደንጋጭ ትዕዛዝ!፣ የጠቅላዩ አደገኛ ጉዞ!፣ የኢራን ጦርነት ወደ አፍሪካ ቀንድ መጣ፣ ታይቶ የማይታወቀው የነዳጅ እጥረት

Ethiopia - የነትራምፕ የማስከፈት አቅም ዛሬ ይለያል!

Ethiopia - የነትራምፕ የማስከፈት አቅም ዛሬ ይለያል!

Jstudio News |13 መጋቢት| ኣቢይ፣ ብነፈርቲ ኲናት ተዓጂቡ። ካብ ኢትዮጵያ ድሮን፣ እስራኤል ደብዳብ። ምቕታል ሓዱሽ ኣዛዚ ሰራዊትን። ሶማል ኣተንቂቓ

Jstudio News |13 መጋቢት| ኣቢይ፣ ብነፈርቲ ኲናት ተዓጂቡ። ካብ ኢትዮጵያ ድሮን፣ እስራኤል ደብዳብ። ምቕታል ሓዱሽ ኣዛዚ ሰራዊትን። ሶማል ኣተንቂቓ

Anchor አዲስ አበባ በኮማንድ ዕዝ ስር ወደቀች? የጄነራሉ መሾምና የኢህአዴግ ገራፊዎች ወደ ስልጣን ዳግም መምጣት፥ የነዳጅ ቀውስና የአብይ አህመድ ስጋት

Anchor አዲስ አበባ በኮማንድ ዕዝ ስር ወደቀች? የጄነራሉ መሾምና የኢህአዴግ ገራፊዎች ወደ ስልጣን ዳግም መምጣት፥ የነዳጅ ቀውስና የአብይ አህመድ ስጋት

የኤምሬት ኢንዱስትሪ እና የቱሪዝም መስህብ በኢራን እየተመታ ነው  || Ahadu TV :

የኤምሬት ኢንዱስትሪ እና የቱሪዝም መስህብ በኢራን እየተመታ ነው || Ahadu TV :

ኢራን ያልታየውን ሚሳኤል በእስራኤል ላይ አዘነበች Salon Terek

ኢራን ያልታየውን ሚሳኤል በእስራኤል ላይ አዘነበች Salon Terek

ከባሏ ጋር እራት እየበላች እያለ ‘ተነሽና ሂጂ፤ ምንም አትናገሪ’ የሚል የጽሁፍ መልዕክት ደረሳት።” - ከዚያም ይህ ተፈጠረ

ከባሏ ጋር እራት እየበላች እያለ ‘ተነሽና ሂጂ፤ ምንም አትናገሪ’ የሚል የጽሁፍ መልዕክት ደረሳት።” - ከዚያም ይህ ተፈጠረ

ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር  | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት

ቆሎ የሚያጓርሰው ፍቅር መጨረሻ | በደንብ እያኖርኳት ነበር | የመልዕክተኛው እና መቅደስ ግንኙነት

Кризис на Ближнем Востоке: эксперты обсудили последствия | НОМАД ТВ

Кризис на Ближнем Востоке: эксперты обсудили последствия | НОМАД ТВ

የሞጅታባ ኻሚኒ የመጀመሪያ መልዕክት! | ኢራን በፋርስ ባህር...! _NBC የቀን ዜና @NBCETHIOPIA

የሞጅታባ ኻሚኒ የመጀመሪያ መልዕክት! | ኢራን በፋርስ ባህር...! _NBC የቀን ዜና @NBCETHIOPIA

ለኢትዮጵያ የቀረበው ታላቅ እድልና ተስፋ! የአሜሪካ ድንጋጤ እና የFBI ማስጠንቀቂያ | US Alarm & FBI Urgent Warning | Ethiopia

ለኢትዮጵያ የቀረበው ታላቅ እድልና ተስፋ! የአሜሪካ ድንጋጤ እና የFBI ማስጠንቀቂያ | US Alarm & FBI Urgent Warning | Ethiopia

አዲሱ የጥቅም ስምምነት!ዓለምን ያስደነቀው የዐቢይ እርምጃ!ኢትዮጵያን ያስከበረው የአቡዳቢ ውሳኔ! Hak Media l Ethiopia  March 13, 2026

አዲሱ የጥቅም ስምምነት!ዓለምን ያስደነቀው የዐቢይ እርምጃ!ኢትዮጵያን ያስከበረው የአቡዳቢ ውሳኔ! Hak Media l Ethiopia March 13, 2026

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]