የጨለማ ጥግ፡ ክፍል 58 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት
Автор: Evangelist Yared Tilahun
Загружено: 2026-03-03
Просмотров: 2193
Описание:
የእግዚአብሔርን ልጅ ፊት ለፊት አይቶ "ጋኔን አለብህ" ከማለት በላይ ምን መታወር፣ ምን ጨለማ ሊኖር ይችላል? የጨለማ ጥግ ማለት ይህ ነው። አይሁድ ንግግር ለጌታ ኢየሱስ አንዴ ሳይሆን በተደጋጋሚ ብለውታል። ችግሩ አለማወቃቸው ብቻ ሳይሆን አለማወቃቸውን አለማወቃቸው ነው። ሰይጣን ክፉ ነው! ሰይጣን የኃይማኖትን ካባ ሲደርብ ግን የበለጠ ይከፋል። እግዚአብሔር ለመንፈሳዊነት እንጂ ለኃይማኖተኝነት አልጠራንም። ኃይማኖተኝነት አታላይ ነው። እንዳለብን ሳናውቅ ሊጠናወተን ይችላል። ስለዚህ ዘወትር ነቅተን ራሳችንን ልንጠብቅ ይገባል። ይህ ትምህርት በዚህ ረገድ ይጠቅመናል።
መልዕክቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ማድረግ፣ ላይክ እና ኮሜንት ማድረግ አትርሱ። ከዚህ ቀደም ሰብስክራይብ ካላደረጉ ቀጣይ ትምህርቶች እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ሰብስክራይብ የሚለውን ይጫኑ።
መልካም የትምህርት ጊዜ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: