Destaye begeta mulu new ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው የሚለውን ዝማሬ በኪቦርድ እንለማመድDes -Like Share
Автор: Sami music 🎶
Загружено: 2023-12-12
Просмотров: 828
Описание:
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል ( Destaye Begetavmulu New)የሚለውን ዝማሬ በኪቦርድ እንለማመድ-keybord Tranning By Amen Music Like
ይህ የኪቦርድ ትምህርት የተዘጋጀው ቀለል ባለ መንገድ ኪቦርድ እንድትለምዱና ራሳችሁ እየተጫወታችሁ እንድትዘምሩ ሲሆን አሁን የዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል "ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል " የሚለውን መዝሙር ክሽን አርገን በቀላሉ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።
መዝሙሩን በሜሎዲ አና በኮርድ አድርገን በ 2 አይነት መንገድ ነው የተዘጋጀው።
በጣም ቀለል ባለ መንገድ የተዘጋጀ የኪቦርድ ትምህርት ነው ይለማመዱት
ሙዚቃን በቤትዎ ከሳሚ ጋር
Ethiopian Keybord Lessons By Amen Music 0911815858
0913583826
ባይገርምህ ኪቦርድ ትለምዳለህ
ባይገርምሽ ኪቦርድ ትለምጃለሽ
ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ያድርጉ
በአሜን ሙዚቃ ማሰልጠኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ
አድራሻ ቲሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም በአደባባዩ ወደውስጥ ገባ ብሎ ከብርሀን ባንክ 100 ሜትር አለፍ እንዳሉ ያገኙናል
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: