Hihe new Egziyabiher ፦How do I play the song on the keybord ?ይኼ ነው እግዚያብሔር የሚለውን ዝማሬ በጊታር እንዴት እንጫወት
Автор: Sami music 🎶
Загружено: 2023-11-24
Просмотров: 400
Описание:
ይኼ ነው እግዚያብሔር ( yihe new Egziyabiher )የሚለውን ዝማሬ በኪቦርድ እንለማመድ Keybord Tranning By Amen Music Like
ይህ የኪቦርድ ትምህርት የተዘጋጀው ቀለል ባለ መንገድ ኪቦርድ እንድትለምዱና ራሳችሁ እየተጫወታችሁ እንድትዘምሩ ሲሆን አሁን የነ ጌታያውቃልን "ይኼ ነው እግዚያብሔር" የሚለውን መዝሙር ክሽን አርገን በቀላሉ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።
መዝሙሩን በሜሎዲ አና በኮርድ አድርገን በ 2 አይነት መንገድ ነው የተዘጋጀው።
በጣም ቀለል ባለ መንገድ የተዘጋጀ የኪቦርድ ትምህርት ነው ይለማመዱት
ሙዚቃን በቤትዎ ከሳሚ ጋር
Ethiopian keybord Lessons By Amen Music 0911815858
0913583826
ባይገርምህ ኪቦርድ ትለምዳለህ
ባይገርምሽ ኪቦርድ ትለምጃለሽ
ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ያድርጉ
በአሜን ሙዚቃ ማሰልጠኛ ተዘጋጅቶ የቀረበ
አድራሻ ቲሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም በአደባባዩ ወደውስጥ ገባ ብሎ ከብርሀን ባንክ 100 ሜትር አለፍ እንዳሉ ያገኙናል
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: