የሙስሊም ማንነት ክፍል 1 - በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | Muslim Identity Part 1 by Ustaz Ahmed Sheikh Adam
Автор: ፉርቃን ሚድያ || Furqan Media
Загружено: 2026-02-09
Просмотров: 98
Описание:
በዚህ ትምህርት የሙስሊም ማንነት ምንነት፣ አንድ ሙስሊም ሊኖረው ስለሚገባው ስብዕና እና እሴቶች በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም ሰፊ ትንታኔ ይሰጥበታል።
በዚህ ክፍል ውስጥ የተዳሰሱ ነጥቦች፦
የእውነተኛ ሙስሊም መለያዎች ምንድን ናቸው?
ማንነትን በእስልምና እይታ መገንባት።
በዘመናዊው ዓለም ውስጥ ማንነትን ጠብቆ መኖር።
እንዳያመልጥዎ ይከታተሉ፣ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ።
#UstazAhmedSheikhAdam #MuslimIdentity #EthiopianMuslims # ፉርቃን ሚድያ#ሙስሊምማንነት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: