ፈታዋዎችና መልሶቻቸው በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | Fatwa Collection by Ustaz Ahmed Sheikh Adam
Автор: ፉርቃን ሚድያ || Furqan Media
Загружено: 2026-02-11
Просмотров: 6
Описание:
በዚህ ቪዲዮ/ስብስብ ውስጥ በዕለት ተዕለት የሙስሊም ህይወት ውስጥ ለሚያጋጥሙ በርካታ ሃይማኖታዊ ጥያቄዎች ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃዎች ላይ ተመስርተው የሰጧቸውን ምላሾች ያገኛሉ።
የተዳሰሱ ዋና ዋና ርዕሰ ጉዳዮች፦
የሰላት፣ የጾምና የዘካ ህግጋት።
ወቅታዊና አነጋጋሪ ኢስላማዊ ጉዳዮች።
ሶላት ላይ እንደት ኹሹዕ እናገኛለን
ረመዷን ላይ ሰኣቱን ለሂፍዝ መጠቀም ወይስ ለመቅራት የሚሻለው
እና ሌሎች ጥያቄዎች
ለጥያቄዎቻችሁ ትክክለኛ ምላሽ ለማግኘት እና እውቀትዎን ለማዳበር ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተሉ። ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉ።
#UstazAhmedSheikhAdam #Fatwa #AmharicFatwa #Ethiopia #የፈታዋ_ጥያቄና_መልስ #አህመድ_ሸይኽ_ኣደም
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: