የቀድሞ የፖርኖግራፊ ተዋናይ ጌታ ኢየሱስን አገኘች | ብሪትኒ ዴላሞራ ምስክርነት | Brittni De La Mora's Set Free Story
Загружено: 2025-11-25
Просмотров: 697
Описание:
የቀድሞ የፖርኖግራፊ ተዋናይ ጌታ ኢየሱስን አገኘች | ብሪትኒ ዴላሞራ ምስክርነት | Brittni De La Mora's Set Free Story
ብሪትኒ ከPornography ፊልም ተዋናይነት ኢንዱስትሪ የወጣች ሲሆን ፣ ይህን ያደረገችው ህይወቷን በሚለውጥ ሁኔታ ኢየሱስ ክርስቶስን ካገኘች በኋላ ነው።
ሱስና የመንፈስ ጭንቀት (ዲፕሬሽን) ከሞላበት ሕይወት ወደ ክርስቶስ ተስፋና ፈውስ እንዴት እንደተሸጋገረች ታሪኳን ያድምጡ።
🔔 SUBSCRIBE PENTE MEDIA
“አብያተ ክርስቲያናትም በእምነት እየበረቱና ዕለት ዕለትም በቍጥር እየጨመሩ ይሄዱ ነበር።” -ሐዋ 16፥5 (አዲሱ መ.ት)
በዚህ የዩቱብ ቻናል ወቅታዊ የሆኑ የወንድሞችና የእህቶች የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት ፥ ዝማሬዎች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ጉዳዮችን ያገኛሉ ፤ የእግዚአብሔርን ቃል በጽድቅ ከእኛ ጋር ያገልግሉ ፥ ወንጌል ይለውጣል !
𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 . . . 𝐋𝐈𝐊𝐄 . . . 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐄𝐍𝐓 . . . 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
========================= / / ==================================
#amharictestimony #pentemedia #amarignatube
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: