Ethiopia - የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ያልተሰሙ አስገራሚ የህይወት ታሪኮች /
Автор: Mereja Zone - መረጃ ዞን
Загружено: 2025-11-26
Просмотров: 134341
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ስለ ሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የህይወት ታሪክ እና በምስጢር የተከበበው የቤተመንግስት ቆይታቸው በጥቂቱ እንቃኛለን። ስለ መሪው አመጣጥ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ ስለሆኑት የህይወት አጋጣሚዎቻቸው የታሪክ ድርሳናትን ዋቢ በማድረግ የቀረበ ትምህርታዊ ዝግጅት ነው።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
የኪም ጆንግ ኡን የልጅነት ጊዜና ትምህርት
ወደ ስልጣን የመጡበት ሂደት
ስለ ቤተመንግስት ህይወታቸው የሚነገሩ አስገራሚ እውነታዎች
ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ለትምህርታዊ እና ለመረጃ አገልግሎት ብቻ እንዲሆን ታስቦ ነው። በቪዲዮው ውስጥ የምንመለከታቸው መረጃዎች በታሪክ መዝገቦች እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን የተዘገቡ ናቸው።
ለተጨማሪ ተመሳሳይ የታሪክ እና የሰዎችን የህይወት ተሞክሮ የሚዳስሱ ቪዲዮዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
#KimJongUn #History #Biography
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: