ማስመለስ ምልክታቸው የሆነ አደገኛ በሽታዎች/10 መፍትሄዎች
Автор: አዲስ ጤና - Addis Tena
Загружено: 2025-12-29
Просмотров: 72
Описание:
✅ ማስመለስን እንዴት መከላከል እንችላለን?
ማስመለስ ማለት ሰውነትዎ በሆድ ውስጥ ያለውን መጥፎ ነገር ለማስወገድ የሚጠቀምበት መንገድ ነው ፡፡
ማስመለስ ብቻውን የሚመጣ አይደለም አንድ ሰው የሚያስመልሰው ከሆነ የሆነ ችግር እንዳለበት የሚጠቁመን መንገድ ነው ፡፡
ማስመለስ አንድ ጊዜ ከተፈጠረ እንደ ችግር ላናየው እንችላለን ነገር ግን በተደጋጋሚ ከተከሰተ የመጥፎ ሁኔታ ምልክት ሊሆን ይችላል ፡፡
#habesha #healthtips #ethiopia #healthyliving #ኢትዮጵያ #healthylifestyle #baby #pregnant #food #ethiopian #ኢትዮጵያ #ማስመለስ #እርግዝና #pregnant #pregnancy
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: