Скачать
👑 አይናችን ነሽ ማርያም
Автор: ዘማሪ ኪሩቤል ዘ ደብረ ፀሀይ=Zemari kirubel ZE Debre Tshay
Загружено: 2025-12-05
Просмотров: 1823
Описание:
በተወዳጁ ዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የቀረበ ልብን የሚያጽናና የመድኃኒታችን እናት ዝማሬ!
ይህ መዝሙር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጠባቂነት፣ ምልጃ እና ከመከራ ሁሉ መደበቂያ መሆን በግሩም ስሜትና ዜማ ይገልጻል።
"አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይተን እንጓዛለን፣ ባንቺ አማላጅነት ከአውሬው እንድናለን!"
ሁላችንም የእመቤታችን ምልጃና በረከት አይለየን! ይህንን ዝማሬ በማድመጥ እርስዎም የእምነት ጥንካሬን ያግኙ። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የቅዱሳን ዝማሬዎች ተከታይ ይሁኑ!
✅ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🔔 |
Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: