ዶክተሩ ለዝና ሲል የዚህን ልጅ ጾታ ቀየረው! 😱
Автор: Zagol Recaps
Загружено: 2026-03-06
Просмотров: 1331
Описание:
ለዝና እና ለገንዘብ ሲባል የሰው ህይወት እስከዚህ ድረስ ይበላሻል?
በዛሬው ቪዲዮ እጅግ አነጋጋሪ የሆነውን የ "Born to be Human" ታሪክ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ታሪኩ የሚጀምረው በሆድ ቁርጠት ምክንያት ህክምና ፍለጋ ወደ ሆስፒታል በሄደው ሺም ነው። ነገር ግን ዶክተር ሊ የተባለው ስግብግብ የቀዶ ጥገና ሀኪም፣ የልጁን ሆርሞን በቀላሉ ማስተካከል እየቻለ፣ የአለም ታዋቂ ለመሆን ሲል ብቻ ሺምን በግዳጅ ወደ ሴትነት ቀየረው።
ሺም ሳያውቀው ማንነቱ ተሰረቀ... ሱዛን ተባለ... ነገር ግን እውነቱ ሲገለጥ የሚመጣው በቀል እጅግ አስፈሪ ነው።
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት የዶክተሩን ሴራ እና የሺምን (ሱዛንን) የበቀል እርምጃ ተከታተሉ።
#BornToBeHuman #KdramaAmharic #የፊልምታሪክ #DoctorSecret #GenderReassignment #AmharicRecap #የኮሪያፊልም #RevengeStory #TrueIdentity
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: