🟣በህልም ባልሽን በዝሙት ስታይው እናትሽ ሆና ተገኘች?
Автор: Halima Dream
Загружено: 2026-01-31
Просмотров: 511
Описание:
ዱባይ ሆኖ መሃል ከተማዋን ማየት፣በሚያምር መብራቶች ደምቃ ማየት፣የረመዳን ወር መጨረሻ ሆኖ ሰዎች ለኢድ ሲገበያዩ ማየት፣ ፍርድ ቤት መሄድ እና ለሰበር ሰሚ ችሎት ቀጠሮ ሰጡኝ ማለት፣ አስፓልት መሻገር፣ ቆሻሻ መጣል፣ ካርዱን ደብቆ መስጠቱ እና ኢትዮጵያ እደውልበታለሁ ማለት፣ ልጅሽ ለእህትሽ ውሃ በጀሪካ መሙላቷ፣ የሞተች ጎረቤትና የውሃ ቱቦ መቀየር፣ የኦፕሬሽን (ቀዶ ጥገና) ጉዳይ እና መገረም፣ የማታውቂያቸው ሰዎች ሰርግ እና በመኪና ላይ የተቀመጠ ቀይ አበባ፣ ዳንስ መደነስ፣ አረንጓዴና ፍሬያማ ዛፍ እና እናትን "እይው፣ ጠብቂ" ማለትህ፣ ባልሽን በዝሙት ሁኔታ ማየትሽ እና ሴቲቱ እናትሽ ሆና መገኘቷ፣ ወጣ ገባና ገረገንቲ መንገድ፣ ከዛፍ ወገብ ላይ ውሃ መፍለቁ፣ ተሻምቶ መጠጣትና የውሃው ጣዕም፣ ቅቤ ያለበት ገንፎ መስጠት፣ድንጋይ ላይ ቁጭ ብሎ መብላት፣መኝታ ቤት ውስጥ ያለ ሽንት ቤት መሙላቱ፣ ለሹፌር መደወልና የነገው ቀጠሮ፣ ስለ ብር ማሰብህ፣ ከቀይ/ጥቁር ጥፍር ቀለም ወደ "ነጭ" መቀየር፣ ወደ ፀጉር ቤት መሄድ እና ወጣቶች እያሉ አንቺን ማስቀደማቸው
#በህልም #ህልም እና ፍቺ #ስለ ህልም #ሀሊማ ቲዩብ የህልም ፍቺ #Dream tube #like #share and #subscribe for my YouTube channel
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: