ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Worship team @EEEC-ATLANTA ኢየሱስ አንተን በማመኔ original by Samuel Negussie

Автор: EEEC Atlanta

Загружено: 2025-12-23

Просмотров: 170

Описание: Sunday service 12/21/2025 at Ebenezer Ethiopian Evangelical Church Atlanta

የከፍታ ዘመን የብርሃን ሕይወት
የሚጨምር ሰላም የሚጨምር ደስታ
የክብር ዘመን ነው ከፊቴ ያለው
መልካሙን አዋጅ እኔ አውጃለው

ጨለማው አልፎ ያለቀስኩበት
ዛሬ ብርሃን ሆንዋል ኧረ በእኔስ ሕይወት
አለም ሁሉ ይስማ ይህን ይወቅልኝ
ምክንያቱም ይሄ ነው ኢየሱስ ስላለኝ

ኢየሱስ አንተን በማመኔ (3x)
ኢየሱስ አንተን በማመኔ (3x)
ባርነቴ ቀርቶ ወራሽ ሆንኩ እኔ

ወራሽ ሆኛለው ወራሽ ሆኛለው (2x)
ወራሽ ሆኛለው ወራሽ ሆኛለው አሄ
ወራሽ ሆኛለሁ ልጅህ ሆኛለሁ
ይኸው በደስታ አንተን አመልካለው

ስላምና ደስታ ዕረፍት ሆነ ቤቴ
መዳኔ ዕውን ሆነ ሳስገባው ወደ ቤቴ
ነፃነቴን ላውጅ ከግዞት መውጣቴን
በብርሃን አለም ከአንተ ጋር መሆኔን
ከእንግዲ ጨለማ በእኔ ሕይወት የለም
ሞት መውጊይው ተሰብርዋል እኔን አይነካኝም
እርግማኔን ሽረህ ፅድቅን አለበስከኝ
በማመኔ ብቻ ወራሽ አደረከኝ

ይሁንልህ ምሥጋና ይሁንልህ ዝማሬ
ይሁንልህ አምልኮ ይሁንልህ ጌታዬ (2x)

ከሞት ድኛለሁና ከሞት ድኛለሁና ከሞት
ከሞት ድኛለሁና ላንተ ምስጋና

የደም ነው ኪዳኑ የተሳሰርንበት
ከፍሎልኛል ዋጋ ያንድ ልጁን ህይወት
ሆኖኛል አባቴ እኔም ደግሞ ልጁ
ወራሽ አድርጎኛል የሰማይ የምድሩ

የክብር የከፍታ የደስታ መሆኑን
አረጋግጫለው የቀረው ዘመኔን
ድል በነሳው የሱስ ድልን ስላገኘው
ከንግዲህ ህይወቴ ላንተ መዘመር ነው

ባንተ ታሰበ የዘላለሜ
ቀረ ባርነት ነፃ ሆንኩ እኔ
ዛሬ በደስታ እዘምራለው
የሰማይ ዜጋ ወራሽ ሆኛለው

ይሁንልህ ምስጋና ይሁንልህ ዝማሬ
ይሁንልህ አምልኮ ይሁንልህ ጌታዬ
ይሁንልህ ዕልልታ (3x) ይሁንልህ ለጌታ
ይሁንልህ ምሥጋና ይሁንልህ ዝማሬ
ይሁንልህ አምልኮ ይሁንልህ ላምላኬ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Worship team @EEEC-ATLANTA ኢየሱስ አንተን በማመኔ original by Samuel Negussie

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የማለዳ ፀሎት/yemaleda tselot/በዚህ ተአምራዊ ፀሎት ቀናችሁን ጀምሩ Start you day with this powerful morning prayer

Worship Team | @EEEC-ATLANTA | ከሰማያት በላይ | original by | Yohannes Girma ft. Zetseat

Meski & Worship Team @EEEC-ATLANTA የመኖሬ ምክንያት (Yemenorie Mekneyat) original by Samuel Negussie

Worship team @EEEC-ATLANTA አንተ ታላቅ ነህ original by Endale Woldegiorgis

ያው ነህ/ ኑሀሚን ተፈሪ // yaw nhe // nuhaminteferi  // LIVE WORSHIP ECRC 2025

🎵ሲከፋኝ የማዋይህ-sikefagn yemawayh | tekeste getnet

አዲስ የልጆች የገና ዝማሬ  ተለቀቀ ተለቀቀ  New Cover

አዲስ የልጆች የገና ዝማሬ ተለቀቀ ተለቀቀ New Cover

ህክምናዬ ልዩ ወርሃዊ  የአምልኮ ምሽት ከዘማሪ ይሳኮር ጋር |YISAKOR NIGUSU|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025

በእምባ የሚደመጡ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur  #protestantsong  #amharicworship

Worship Team |GGBC Atlanta| 'Tarike Yejemerew' Original Song By Sofiya Shibabaw |Ethiopian Mezmur|

ክብር የበቃ ነህ | Bereket Wubishet | Created For Worship 2025 | Kibir Yebeka Neh | Live Worship

" በጣፋጩ ዜማ " | ዘማሪ ይሳኮር ንጉሴ | SINGER YISAKOR NIGUSU | NEW PROTESTANT | LIVE WORSHIP | 2025

ትላንት ከትላንትም በስቲያ | Mintesnot Gemechu | Created For Worship | Tilant Ketilantim Bestiya |Live Worship

ስደክም የሚያበረታኝ | ዘማሪ በረከት ተስፋዬ | Singer Bereket tesfaye |FBI CHURCH |2025@PastorDawitMolalegn

Worship Team & Meski @EEEC-ATLANTA ቸር ነህና (cher Nehina) original by Tekeste Getnet

በዚህ ፀሎት ቀኔን ለአንተ አሳልፌ እሰጣለሁ/ሐይለኛ የማለዳ ፀሎት/say this prayer before you start your day/morning prayer

EEEC-ATLANTA | Рождественскую песню на амхарском языке от Сэмюэля Тесфамихаэля (Сэмми и Эллы).

ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko  (Live Version) - Sidrak Mekonnen

የምትሳሳልኝ | Zakiyos Abiti | Created For Worship 2025 | Yemetesasalegn | Live Worship

የምትሳሳልኝ የምትወደኝ|| አምልኮ|| worship|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC|| yemetsasalegn yemetwedegn

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]