ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Live | ቀጥታ ከመርካቶ ደብረ አሚን የአቡነ ተክለሃይማኖት ደማቅ ንግስ | ጥር 24/2018 ዓ.ም | Annual Feast of St. Teklehaimanot

Автор: Sunael Media | ሳንኤል ሚዲያ

Загружено: 2026-02-01

Просмотров: 7125

Описание: ቀጥታ ስርጭት | የመርካቶ ደብረ አሚን የአቡነ ተክለሃይማኖት ደማቅ ዓመታዊ የንግስ በዓል | ጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም

እንኳን ለታላቁ ጻድቅ ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ የንግስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በታላቁ የመርካቶ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን የሚከናወነውን መንፈሳዊና ደማቅ የበዓል አከባበር በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ።

ይህ የጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም የንግስ በዓል መርሃ ግብር የታቦተ ህጉን ንግስ፣ የሊቃውንቱን ማህሌት፣ ወረብ እና ስብከተ ወንጌልን ያካተተ ነው። በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የምትገኙ ምዕመናን ሁሉ ከቅዱሱ ስፍራ የሚፈሰውን በረከት በያላችሁበት ሆናችሁ እንድትሳተፉ ተጋብዘዋል።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
የታቦተ ህጉ የንግስ ጉዞ እና ቡራኬ
ያሬዳዊ የማህሌት ዜማዎች እና ሽብሸባ
የእለቱ መንፈሳዊ ትምህርት
የመርካቶ ምዕመናን ደማቅ አከባበር

ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ያድርጉ። ለተጨማሪ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ። የጻድቁ ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!


Title: LIVE | Annual Feast of St. Teklehaimanot at Merkato | Addis Ababa, Ethiopia | Jan 31, 2026

Experience the spiritual grandeur of the Annual Feast (Nigis) of Abune Teklehaimanot live from Merkato Debre Amin Church in Addis Ababa. This sacred celebration on Tir 24 (January 2026) brings together thousands of the faithful in the heart of Ethiopia's largest marketplace to honor one of the most beloved saints of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC).

Witness the vibrant processions, the ancient St. Yared hymns (Mahlet), and the deep devotion that defines this historic parish. Whether you are joining us from Addis Ababa or from our global family in London, UK, and beyond, we invite you to receive the blessings of this holy day.

Broadcast Highlights:
The Procession: Carrying the sacred Tabot of Abune Teklehaimanot.
Liturgical Chants: Spiritual hymns by the clergy and Sunday School.
Spiritual Sermon: Teachings on the life and miracles of the Saint.
Atmosphere: The unique energy of the Merkato community in prayer.

Stay Connected: Share your prayer intentions in the comments and say "Amen" to partake in the blessings. Subscribe for more live coverage of Ethiopian Orthodox festivals and daily services.

#አቡነ_ተክለሃይማኖት #ደብረአሚን #መርካቶ #ንግስ #የቅዱሳንበዓላት #መዝሙር #ስብከት #ቀጥታስርጭት #የአእላፋትዝማሬ #ጥምቀት #አስተርዮ #ትንሳኤ #ገና #የማለዳጉባኤ #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኢትዮጵያ #መድኃኔዓለም #ቅድስትማርያም #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስገብርኤል #ቅዱስዑራኤል #ቅዳሴ #ኪዳን #መንፈሳዊአገልግሎት #ጾምእናጸሎት #የቅዱሳንታሪክ #መንፈሳዊእውቀት #ሳንኤልሚዲያ #AbuneTeklehaimanot #Merkato #Nigis #mezmur #sibket #livefeast #ethiopianorthodox #orthodoxtewahedo #holyfeasts #medhanialem #jesus #holyspirit #saintmary #spiritualgrowth #saintmichael #saintgabriel #sainturiel #covenant #divineLiturgy #bibleteachings #wordofgod #spiritualwisdom #orthodoxfaith #christianliving #sunaelmedia #eotc

👍💦 This are the links to the playlists :
   • 📖✝️የመጽሐፍ ቅዱስና የኦርቶዶክስ ትምህርቶች | Bible Preac...  
   • ✨🎉ዓመታዊ የቅዱሳን ንግስ በዓላት | Annual Feast and H...  
   • 🎶💒 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች | Orthodox Tewahedo ...  
   • ⛪🕯️ 🎶  ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ኪዳን | Holy Liturg...  

📌 Follow Us for More on:
🔹 https://t.me/SunaelMedia
🔹   / sunael_media  
🔹   / sunaelhubofficial  

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Live | ቀጥታ ከመርካቶ ደብረ አሚን የአቡነ ተክለሃይማኖት ደማቅ ንግስ | ጥር 24/2018 ዓ.ም | Annual Feast of St. Teklehaimanot

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🔴 Live | ቀጥታ ከመርካቶ አቡነ ተክለሃይማኖት ልዩ የምሽት ጉባኤ | ጥር 24/2018 ዓ.ም | Blessed Night at  Abune Teklehaymanot

🔴 Live | ቀጥታ ከመርካቶ አቡነ ተክለሃይማኖት ልዩ የምሽት ጉባኤ | ጥር 24/2018 ዓ.ም | Blessed Night at Abune Teklehaymanot

የአቡነ ተክለሃይማኖት መዝሙራት ስብስብ | ጥር 24 | ልዩ የዝማሪ ስብስብ | Non-Stop Ethiopia Orthodox Tewahdo Mezmur 2026

የአቡነ ተክለሃይማኖት መዝሙራት ስብስብ | ጥር 24 | ልዩ የዝማሪ ስብስብ | Non-Stop Ethiopia Orthodox Tewahdo Mezmur 2026

genius sharp mind  is live!

genius sharp mind is live!

"እኔ ተኝቼ ልጆቼ ምን ይበላሉ..." ነፂ እኮ እሱ ታሞ እኛን ያስታምማል! //እሁድን በኢቢኤስ//

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily February 1, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily February 1, 2026

ቶንኮሱ .... 😂🤣😁የእኔም ተቆርጧል | Seifu on EBS

ቶንኮሱ .... 😂🤣😁የእኔም ተቆርጧል | Seifu on EBS

#new 📍በሎዛ ማርያም የታየው ተአምር  #በእንባ የታጀበ አገልግሎት #ከአርቲስት_ትግስት_ግርማ @lozamedia

#new 📍በሎዛ ማርያም የታየው ተአምር #በእንባ የታጀበ አገልግሎት #ከአርቲስት_ትግስት_ግርማ @lozamedia

ሊያ የ 1 ወር አስቤዛዬን ነዉ የበላሽዉ😀ኧረ ተዋረድን // እሁድን 1 ላይ//

ሊያ የ 1 ወር አስቤዛዬን ነዉ የበላሽዉ😀ኧረ ተዋረድን // እሁድን 1 ላይ//

🔴 LIVE | ቀጥታ ከካዛንቺስ ቅዱስ ዑራኤል ደማቅ የንግስ በዓል| ጥር 22, 2018 ዓ.ም | Kazanchis Saint Urael Feast Celebration

🔴 LIVE | ቀጥታ ከካዛንቺስ ቅዱስ ዑራኤል ደማቅ የንግስ በዓል| ጥር 22, 2018 ዓ.ም | Kazanchis Saint Urael Feast Celebration

🛑የአቡነ ተክለሃይማኖት ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ

🛑የአቡነ ተክለሃይማኖት ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ

#Live#ወረቡ_በድምቀት_ተጀመረ#ቀጥታ_ከጎፋ_አቡነ መርቆሬዎስ #ኪዳን#ቅዳሴ#ማኅሌት#ወረብ#መዝሙር#ሰዓታት#ስብከት#ንግስ#ጉባኤ#25/5/2018

#Live#ወረቡ_በድምቀት_ተጀመረ#ቀጥታ_ከጎፋ_አቡነ መርቆሬዎስ #ኪዳን#ቅዳሴ#ማኅሌት#ወረብ#መዝሙር#ሰዓታት#ስብከት#ንግስ#ጉባኤ#25/5/2018

🛑

🛑 "ጾመ ነነዌን ለምን እንጾማለን?" በመምህር አድነው ወንድሙ @AdinewWondimu #orthodox  #tewahedo #sebket

...እስር ቤት ውስጥ ራሴን ስቼ  የተገኘሁባቸው አጋጣሚዎች ነበሩ... ተወዳጅዋ ፖለቲከኛ ብርኳን ሚደቅሳ | Seifu on EBS

...እስር ቤት ውስጥ ራሴን ስቼ የተገኘሁባቸው አጋጣሚዎች ነበሩ... ተወዳጅዋ ፖለቲከኛ ብርኳን ሚደቅሳ | Seifu on EBS

GERE EMUN PART 267 | ገሬ እሙን ክፋል 267 #tigrignamovie #eritreanmovie #eritreancomed

GERE EMUN PART 267 | ገሬ እሙን ክፋል 267 #tigrignamovie #eritreanmovie #eritreancomed

አትጨነቁ|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

አትጨነቁ|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

ቤተሰቡ ወዳጆቹና የሰፈሩ ልጆች ለነፃነት ወርቅነህ ያደርጉት

ቤተሰቡ ወዳጆቹና የሰፈሩ ልጆች ለነፃነት ወርቅነህ ያደርጉት "የሻማ ማብራት" በኡራኤል ቤተክርስቲያን //እሁድን በኢቢኤስ//

🛑መሞታችን አይቀርም ከሆነ ጊዜ በኋላ እኛነታችን ይረሳል አፈር ውስጥ እንገባለን //አሁኑኑ ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር ተዘጋጁ //ዲ/ን ዘላለም ታዬ

🛑መሞታችን አይቀርም ከሆነ ጊዜ በኋላ እኛነታችን ይረሳል አፈር ውስጥ እንገባለን //አሁኑኑ ከእግዚአብሔር ጋር ለመኖር ተዘጋጁ //ዲ/ን ዘላለም ታዬ

*NEW* የአቡነ ተክለሃይማኖት የተመረጡ መዝሙሮች - Abune Teklehaymanot Mezmur Collection

*NEW* የአቡነ ተክለሃይማኖት የተመረጡ መዝሙሮች - Abune Teklehaymanot Mezmur Collection

የአባትን ጣዕም አላውቅም | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የአባትን ጣዕም አላውቅም | ዋሸሁ እንዴ? | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]