ኔታንያሁ የት ገቡ? ቢሯቸው በሚሳኤል ነደደ! ሃያላኑ ሃገራት አስደንጋጭ መግለጫ አወጡ! - የካቲት 23/2018 | Gebeya News
Автор: Gebeya Media - ገበያ
Загружено: 2026-03-02
Просмотров: 42549
Описание:
Related Video:- • ቤይሩት በእሳት ተዋጠች! ኢትዮጵያዊያን ተመቱ! የነዳጅ ዋጋ ናረ! ...
በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል፦
የዶ/ር ዐቢይ አህመድ መግለጫ፦ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢራን በኩዌት ላይ የፈጸመችውን የሚሳኤል ጥቃት በፅኑ ያወገዙ ሲሆን፣ ከልዑል አልጋ ወራሹ ጋር በጉዳዩ ላይ መወያየታቸው ተሰምቷል።
የእስራኤል ውድመት፦ የኔታንያሁ ጽሕፈት ቤትና የቤር ሼቫ ከተማ ላይ ያነጣጠረው የኢራን የሚሳኤል ድብደባ ያስከተለው ከፍተኛ ጉዳት።
የምዕራባውያን ዛቻ፦ ሶስት ሐያላን ሀገራት የኢራንን ድሮንና ሚሳኤል ከምንጩ ለማጥፋት መዘጋጀታቸውን አስታወቁ።
የሂዝቦላህ ስልጣን መዳከም፦ የእስራኤል ጦር የሂዝቦላህን የስለላ አዛዥ መግደሉና በሊባኖስ የተላለፈው አዲስ እገዳ።
ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
In today's update, we bring you the latest on the escalating Middle East conflict:
PM Abiy Ahmed's Stance: The Prime Minister strongly denounces Iran's missile attack and holds a strategic phone call with the Crown Prince.
Destruction in kuweit: Reports on the impact of ballistic missiles hitting Beersheba and targeting PM Netanyahu's office.
Western Response: Three global powers issue a joint statement warning Iran of direct action against its missile and drone sources.
Hezbollah Setback: Israel confirms the elimination of Hezbollah's intelligence chief, as Lebanon suspends the group's military operations.
Stay tuned for the full report. Don't forget to Like, Share, and Subscribe!
#GebeyaMedia #ገበያፖድካስት #Ethiopia #PMAbiyAhmed #IsraelIranWar #BreakingNews #MiddleEastConflict #Hezbollah #WorldNews #ገበያሚዲያ #ኢትዮጵያ #ዐቢይአህመድ #እስራኤል #ኢራን #ሰበርዜና
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: