የኮማንዶ፣ አየር ወለድና ልዩ ኃይል ፀረ ሽብር 65ኛ ዓመት | ሌተናል ጄኔራል ሹም አብደታ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
Автор: EBC
Загружено: 2026-02-09
Просмотров: 5243
Описание:
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገልፀዋል።
በ1953 ዓ.ም እስራኤል ሀገር ሰልጥነው በመጡ አንድ ሻምበል የአየር ወለድ ሠራዊት አባላት የተቋቋመውና በየጊዜው አደረጃጀቱን እያሳደገ ዛሬ ላይ በአስተማማኝ ቁመናና ዝግጁነት ላይ የሚገኘው የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ከየካቲት 7 እስከ 15/2018 ዓ/ም በሃዋሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች የሚያከብር መሆኑ ተገልጿል፡፡
#Ethiopia #የኢትዮጵያመከላከያ #Commando #Airborne #SpecialForces #የልዩዘመቻዎችዕዝ #EthiopianArmy #ሰበርመረጃ #ሀዋሳ #ጀግንነት #ebc #etv #ebcdotstream #news
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: