ማስታወቂያ- ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተባባሪ አዘጋጆችን በመጋበዝ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡
Автор: Fana Television
Загружено: 2021-07-23
Просмотров: 657
Описание:
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በመጪው 2014 ዓ.ም በድምቀት ከሚከበሩት በዓላት የእንቁጣጣሽ፣ የመስቀል እና የመውሊድ በዓል ልዩ ዝግጅቶችን በፋና ቴሌቪዥን እንዲሁም በፋና ኤፍ.ኤም 98.1 ተባባሪ አዘጋጆችን
በመጋበዝ አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡
ተባባሪ አዘጋጆች
•አዲስ ይዘትና ሳቢ አቀራረብ እንዲሁም በሚያቀርቡት ይዘት ላይ በቂ ስፖንሰር ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ የንግድና የብሮድካስት ፈቃድ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
በቴሌቪዥን፡- በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በትግርኛ ቋንቋዎች በሬዲዮ ደግሞ በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ማቅረብ ይቻላል
ከተቋማችን ጋር ለመስራት ያሰባችሁ ተባባሪ አዘጋጆች ፕሮፖዛላችሁን እስከ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሪከርድና ማህደር ክፍል ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-520583 ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት ይቻላል፡፡
በህይወት ፍጥነት
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
Повторяем попытку...

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: