የመንጋጋን ጥርስ ማስነቀል!!!/ (Wisdom Teeth Removal)
Автор: B&B TUBE
Загружено: 2020-09-20
Просмотров: 78330
Описание: ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ ዘላለም ቦጋለ እባላለው ፡፡ የምኖረው በዳላስ ቴክሳስ ግዛት ውስጥ ሲሆን፤ በአሁኑ ሰዓት በጥርስ ህክምና ሞያ ውስጥ በማገልገል ላይ አገኛለው፡፡ በቅድሚያ አንኳን ወደ ቢ ኤንድ ቢ ቲዩብ በሰላም መጣችሁ አያልኩ በዚህ ቻናል በቀጣይነት በጥርስ ጤና አጠባበቅ ዙሪያ የሚያተኩሩ ርዕሶች በማንሳት ጠቃሚ እና ትህምርታዊ መረጃዎችን ወደ እናንተ አቀርባለው፡፡ ስለምትከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩ ቻናሌን ሰብስክራይብ፤ ላይክ፤ ታግ፤ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዣችኋለው፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: