ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

መራጮች እና ተወዳዳሪዎች በሞባይል እና በድረ ገጽ መመዝገብ የሚችሉበት ስርዓት ተዘጋጀ | Ethiopia | Election| NEBE| Ethiopia Insider

Автор: Ethiopia Insider

Загружено: 2026-01-05

Просмотров: 830

Описание: በመጪው ጠቅላላ ምርጫ ለውድድር የሚቀርቡ ዕጩዎች እና መራጮች በዲጂታል አማራጭ መመዝገብ የሚችሉበት መተግበሪያ እና የድረ ገጽ አማራጭ ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

የዲጂታል አማራጮቹ፤ በስድስት የሀገሪቱ ቋንቋዎች ምዝገባ ለማከናወን እንዲችሉ ተደርገው መዘጋጀታቸውን ገልጿል። ይህ የዲጂታል የምዝገባ ሥርዓት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ የሚደረግ ነው።

ምርጫ ቦርድ በአጠቃላይ ካሉት 55 ሺህ ገደማ የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ፤ በዲጂታል መንገድ የዕጩዎች እና የመራጮች ምዝገባን ለማከናወን ያቀደው 30 በመቶ ያህል በሚሆኑት ላይ እንደሆነ ዛሬ በተካሄደ ሥነ-ስርዓት ላይ ይፋ አድርጓል። አመልክቷል።

መራጮች ከዘንድሮው ምርጫ ጀምሮ ቋሚ የመራጭ ቁጥር እንደሚሰጣቸውም የምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ገልጸዋል። ይህ ቁጥር አንድ መራጭ ከሀገራዊ ምርጫ በተጨማሪ በህይወቱ ዘመን ሁሉ በሚሳተፍባቸው ማናቸውም በቦርዱ የሚመሩ ምርጫዎች ላይ ድምጽ መስጠት የሚያስችለው እንደሆነም ዋና ሰብሳቢዋ አስገንዝበዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

🔴 ዝርዝሩን በጹሁፍ ለማንበብ ➡️ https://ethiopiainsider.com/2026/17050/
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ http://ethiopiainsider.com​
ፌስቡክ ፦   / ethiopiainsider  
ትዊተር (ኤክስ) ፦   / ethiopiainsider  
ቴሌግራም፦ https://t.me/EthiopiaInsiderNews
ቲክቶክ፦   / ethiopiainsider  

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
መራጮች እና ተወዳዳሪዎች በሞባይል እና በድረ ገጽ መመዝገብ የሚችሉበት ስርዓት ተዘጋጀ | Ethiopia | Election| NEBE| Ethiopia Insider

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ዛዕባ ዝወዓለ ኩናት ፥ ብ ሽም ይርገኣለም ሓደ ሚልዮን ዶላር ፥ ኣብ ዳባት ዘጋጠመ

ዛዕባ ዝወዓለ ኩናት ፥ ብ ሽም ይርገኣለም ሓደ ሚልዮን ዶላር ፥ ኣብ ዳባት ዘጋጠመ

Ультиматум Трампу / Полный разрыв отношений с Москвой

Ультиматум Трампу / Полный разрыв отношений с Москвой

ሲኒ ከጤፍ አገዳ ነው የሚሰራው #AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv

ሲኒ ከጤፍ አገዳ ነው የሚሰራው #AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

እንቁ ዜማዎች ድንቅ ብቃት ያላቸው እንስቶች //እስከመጨረሻው አብረን እንዘልቃለን#meseshow#habesha#

እንቁ ዜማዎች ድንቅ ብቃት ያላቸው እንስቶች //እስከመጨረሻው አብረን እንዘልቃለን#meseshow#habesha#

ከሀገር ውጭ ሄጄ ታክሜ ነው የመጣሁት.. 💔አይኔን ማየት አቅቶኝ ... እድሜዬን 😂🤣😁አረ እናገራለሁ ተወዳጅዋ ተዋናይት ማክዳ አፈወርቅ | Seifu on Ebs

ከሀገር ውጭ ሄጄ ታክሜ ነው የመጣሁት.. 💔አይኔን ማየት አቅቶኝ ... እድሜዬን 😂🤣😁አረ እናገራለሁ ተወዳጅዋ ተዋናይት ማክዳ አፈወርቅ | Seifu on Ebs

7th SADC Groundwater Conference - Day 1 - Minister Thembi Simelane

7th SADC Groundwater Conference - Day 1 - Minister Thembi Simelane

ምርጫ ቦርድ ያስቀመጣቸው የመራጮች ምዝገባ ቅድመ ሁኔታዎች|

ምርጫ ቦርድ ያስቀመጣቸው የመራጮች ምዝገባ ቅድመ ሁኔታዎች|

ለምንድነው የምትፈሩት❓በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

ለምንድነው የምትፈሩት❓በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ማብራሪያ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ማብራሪያ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

Кремль готовится к уходу лидера / Срочное решение

Кремль готовится к уходу лидера / Срочное решение

2, የምርጫ አስፈጻሚዎች የስራ ድርሻ በድምጽ መስጫ ቀን እና የድምጽ መስጠት ሂደት

2, የምርጫ አስፈጻሚዎች የስራ ድርሻ በድምጽ መስጫ ቀን እና የድምጽ መስጠት ሂደት

Эти 5 орехов разрушают почки, а 4 могут спасти от почечной недостаточности | ПАМЯТЬ И МОЗГ

Эти 5 орехов разрушают почки, а 4 могут спасти от почечной недостаточности | ПАМЯТЬ И МОЗГ

በመጪው ዓመት ለሚከናወነው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ@EthiopianNewsAgency

በመጪው ዓመት ለሚከናወነው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ@EthiopianNewsAgency

СРОЧНО! Буданов СКАЗАЛ ТАКОЕ о КОНЦЕ ВОЙНЫ: все В ШОКЕ. Сенат США ВЗБУНТОВАЛСЯ ПРОТИВ Трампа.ЛУЧШЕЕ

СРОЧНО! Буданов СКАЗАЛ ТАКОЕ о КОНЦЕ ВОЙНЫ: все В ШОКЕ. Сенат США ВЗБУНТОВАЛСЯ ПРОТИВ Трампа.ЛУЧШЕЕ

🔴Live❗❗ቅዱስ ገብርኤል❗️❗️ የዛሬው ይለያል❗️❗️አብሣሪው መልአክ ጥር 19/2018  | ቀጥታ ከደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ

🔴Live❗❗ቅዱስ ገብርኤል❗️❗️ የዛሬው ይለያል❗️❗️አብሣሪው መልአክ ጥር 19/2018  | ቀጥታ ከደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ

የምስራች ዜና! ኢትዮጵያ አስፈሪውን የሩሲያ ድሮን ታጠቀች! አሜሪካ በተቃውሞ ተናወጠች! ቁጣ ተቀሰቀሰ! - ጥር 18/2018 | dollar exchange

የምስራች ዜና! ኢትዮጵያ አስፈሪውን የሩሲያ ድሮን ታጠቀች! አሜሪካ በተቃውሞ ተናወጠች! ቁጣ ተቀሰቀሰ! - ጥር 18/2018 | dollar exchange

Почему зарядка после 60 ускоряет потерю мышц? Парадокс сардинских долгожителей | ЗДОРОВЬЕ ДАРОМ

Почему зарядка после 60 ускоряет потерю мышц? Парадокс сардинских долгожителей | ЗДОРОВЬЕ ДАРОМ

የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ

የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ

Подготовка к удару? Американская армада движется на Иран

Подготовка к удару? Американская армада движется на Иран

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]